Exodus 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ፡ ናብ ፈርኦን ኣቲኻ በሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እብራውያን ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ህዝበይ ምእንቲ ኼገልግሉኒ፡ ይንቀሳቐስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “ወደ ፈር​ዖን ገብ​ተህ እን​ዲህ በለው፦ የዕ​ብ​ራ​ው​ያን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ያመ​ል​ኩኝ ዘንድ ሕዝ​ቤን ልቀቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ወደ ፈርዖን ዘንድ ገብተህ ንገረው። የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያገለግሉኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው የዕብራውያን አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘እንዲያገለግሉኝ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሙሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ግብጼ ካትያኮ ባደ፥ ‘መና ጎዳይ፥ እብራዌቱዋ ጾሳይ ኔና፥ “ኡንቱንቱ ታዉ ጎይናና ማላ ታ አሳ የዳ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Musa hawaadan yaageedda; «Gibs'e kaatiyaakko baade, ‹Med'inaa Goday, Ibraawetuwaa S'oossay neena, «Unttunttu taw goynnana mala ta asaa yedda» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Muse, «Gibxe kawozaakko baada GODAA Ibraaweta Xoossay nena, ‹Taas goynnana mala ta asaa yedda;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሙሴ፥ «ጊብጼ ካዎዛኮ ባዳ ጎዳ ኢብራዌታ ጾሳይ ኔና፥ ‹ታስ ጎይናና ማላ ታ ኣሳ ዬዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ግብፀ ካዋኮ ባዳ፥ ጎዳይ፥ እብራወታ ፆሳይ ኔኮ፥ ‘ኤንቲ ታዉ ጎይናና መላ ታ አሳ የዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Museko, “Gibxe kawako bada, Goday, Ibraaweta Xoossay neeko, ‘Enti taw goyinnana mela ta asaa yedda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ወደ ፈርዖን ሂድና እንዲህ በለው፤ ‘የዕብራውያን አምላክ (ኤሎሂም) እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ “ያመልኩኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ወደ ንጉሡ ሄደህ የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል በለው፦ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ “ናብ ፈርዖን ኣቲኻ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ዕብራውያን ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ከገልግሉኒ ንህዝበይ ስደዶም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ናብ ፈራኦን ኣቲኻ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እብራውያን ከምዚ ይብል ኢልካ ተዛረቦ፡ ንህዝበይ ኬገልግሉኒ ይኺዱ ሕደጎም።