Exodus 8:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣስማተኛታት ድማ ብጥንቆላኦም ከምኡ ገበሩ፡ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ግብጺ ድማ እንቁርዖብ ከም ዝድይቡ ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የግ​ብፅ ጠን​ቋ​ዮ​ችም በአ​ስ​ማ​ታ​ቸው እን​ዲህ አደ​ረጉ፤ በግ​ብ​ፅም ሀገር ላይ ጓጕ​ን​ቸ​ሮ​ችን አወጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጠንቋዮችም በአስማታቸው እንዲህ አደረጉ፥ በግብፅም አገር ላይ ጓጕንቸሮችን አወጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንቁራሪቶቹን ከአንተ ከቤቶችህም ከአገልጋዮችህም ከሕዝብህም ያርቃል፤ በዓባይ ወንዝ ብቻ ይቀራሉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻሬቻቱካ ባረንቱ ማሹዋን ሄዋዳን ኦድኖ፤ ኡንቱንቱካ ግብጼ ጋድያን ሸ ከሳናዳን ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shareechchatuukka barenttu d'amaashuwaan hewaadan ootseeddino; unttunttukka Gibs'e gadiyaan shed'd'ii kessanaadan ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin marotikka bantta biittan Gibxen ooqqarsi kezana mala izaththoka ooththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ማሮቲካ ባንታ ቢታን ጊብጼን ኦቃርሲ ኬዛና ማላ ኢዛካ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ማሮትካ ባንታ ብታን ሄሳዳ ኦድ ግብፀ ቢታን ሾ ከስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin marotika banta bitan hessada oothidi Gibxe biittan shodhe kesidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሆኖም ግን አስማተኞቹ በድብቅ ጥበባቸው ተመሳሳይ ነገር ሠሩ፤ እነርሱም በግብፅ ምድር ላይ ጓጕንቸሮች እንዲወጡ አደረጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን አስማተኞችም እንደዚሁ በአስማታቸው ተጠቅመው ጓጒንቸሮች በግብጽ ምድር ላይ እንዲመጡ አደረጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣስማተኛታት ከዓ ብስራዮም ከምኡ ገበሩ። ናብ ምድሪ ግብፂውን ጭንቍራዓት ኣውፅኡ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ጠንቆልቲ ድማ ብስራዮም ከምኡ ገበሩ፡ ናብ ምድሪ ግብጺ ኸኣ ቑርዖብ ኣደየቡ።