Exodus 8:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ፈርኦን ንሙሴን ንኣሮንን ጸዊዑ፡ ኪዱ ኣብታ ምድሪ ንኣምላኽኩም ስውኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ዖ​ንም ሙሴ​ንና አሮ​ንን ጠርቶ፥ “ሂዱ፤ በዚ​ያች ምድር ለአ​ም​ላ​ካ​ችሁ ሠዉ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን ጠርቶ። ሂዱ፥ በአገሩ ውስጥ ለአምላካችሁ ሠዉ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም፦ “እነሆ እኔ ከአንተ ዘንድ እወጣለሁ፥ የዝንቡም መንጋ ከፈርዖን፥ ከአገልጋዮቹና ከሕዝቡ ነገ እንዲሄዱ ወደ ጌታ እጸልያለሁ፤ ነገር ግን ለጌታ ይሠዋ ዘንድ ሕዝቡን እንዳይለቅቅ ፈርዖን እንደገና አያታልለን” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ካቲ ሙሳነ አሮና ጼስሲደ፥ “ቢተ፤ ሀ ጋድያን ህንተንቱ ጾሳዉ ያርሽተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode kaatii Musanne Aaroona s'eesissiide, «Biite; ha gadiyaan hinttenttu S'oossaw yarshshite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode kawozi Musenne Aaroone xeygisidi, «Biite; hayssa ha biittan intte Xoossaas yarshite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ካዎዚ ሙሴኔ ኣሮኔ ጼይጊሲዲ፥ «ቢቴ፤ ሃይሳ ሃ ቢታን ኢንቴ ጾሳስ ያርሺቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ካዎይ ሙሰነ አሮና ፄግስድ፥ “ብድ፥ ሀ ቢታን ህንተ ፆሳስ ያርሾ ያርሽተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode kawoy Musenne Aarona xeegisidi, “Bidi, ha biittan hinte Xoossaas yarsho yarshite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ፈርዖን ሙሴንና አሮንን አስጠርቶ፣ “ሂዱና በዚሁ ምድር ለአምላካችሁ ሠዉ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ንጉሡ ሙሴንና አሮንን ጠርቶ “ሄዳችሁ በዚህች አገር ውስጥ ለአምላካችሁ መሥዋዕት አቅርቡ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቲ ንጉስ ንሙሴን ንኣሮንን ፀዊዑ “ኪዱ፥ ኣብዛ ሃገር እዚኣ ዄንኩም ንኣምላኽኩም መስዋእቲ ሰውኡ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ፈርኦን ንሙሴን ናኣሮንን ጸዊዑ፡ ኪዱ ኣብዛ ሃገር ንኣምላኽኩም ሰውኡ በሎም።