Exodus 8:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ኣንጊህካ ተንሲእካ ኣብ ቅድሚ ፈርኦን ደው በሎ። ርኣዩ፣ ናብ ማይ ይወጽእ፤ በሎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ህዝበይ ንኸገልግሉኒ ይኺዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ማልደህ ተነሣ፤ በፈርዖንም ፊት ቁም፤ እነሆ፥ እርሱ ወደ ውኃ ይወርዳል፤ እንዲህም በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በምድረ በዳ እንዲያመልኩኝ ሕዝቤን ልቀቅ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ማልደህ ተነሣ፥ በፈርዖንም ፊት ቁም፤ እነሆ እርሱ ወደ ውኃ ይወርዳል፤ እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንዲያገለግለኝ ሕዝቤን ልቀቅ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም እንዲሁ አደረገ፤ በፈርዖን ቤት፥ በአገልጋዮቹም ቤቶች ውስጥ ብዙ የዝንብ መንጋ መጣ፤ በግብጽም ምድር ሁሉ ላይ፤ ከዝንቡ መንጋ የተነሣ ምድር ተበላሸች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ጉራን ደንዳደ፥ ካቲ ሻፋ ቢሽን አናና ጋከታደ ኔን አ፥ ‘መና ጎዳይ ያጌ፤ “ታዉ ኦና ማላ፥ ታ አሳ የዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa, «Guuran denddaade, kaatii shaafaa biishshin aanana gakettaade neeni Aa, ‹Med'inaa Goday yaagee; «Taw ootsana mala, ta asaa yedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muses, «Wontta maaladora dendada, kawozi shaafa bishin izara gaaggada neni iza, ‹GODAY taas goynnana mala ta asaa yedda; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴስ፥ «ዎንታ ማላዶራ ዴንዳዳ፥ ካዎዚ ሻፋ ቢሺን ኢዛራ ጋጋዳ ኔኒ ኢዛ፥ ‹ጎዳይ ታስ ጎይናና ማላ ታ ኣሳ ዬዳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ፥ “ጉራ ደንዳዳ፥ ካዎይ ሻፋ ብሽን እያራ ጋሄታዳ፥ ‘ጎዳይ፥ ታና ጎይናና መላ ታ አሳ የዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse, “Guura dendada, kawoy Shaafa bishin iyara gahetada, ‘Goday, tana goyinnana mela ta asaa yedda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በጧት ተነሥተህ ፈርዖን ወደ ውሃ በሚወርድበት ጊዜ ከፊቱ ቀርበህ እንዲህ በለው፤ ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ ያመልኩኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ነገ ጠዋት በማለዳ ወደ ንጉሡ ሄደህ ወደ ወንዝ ሲወርድ አግኘው፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ኣንጊህኻ ተስእ፤ ፈርዖን ናብ ማይ እንትወርድ ኣብ ቅድሚኡ ደው በል። እግዚኣብሄር፥ ምእንቲ ኸገልግለኒ ንህዝበይ ክኸይድ ስደድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ጽባሕ ኣንጊህካ ተንስእ፡ ናብ ቅድሚ ፈርኡን ከኣ ደው በል። እንሆ ናብ ማይ ይወጽእ ኣሎ እሞ በሎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ንህዝበይ ኬገልግለኒ ይኺድ ሕደጎ። |