Exodus 8:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ፡ ናብ ፈርኦን ኪድ እሞ በሎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ህዝበይ ንኸገልግሉኒ ይኺዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “ወደ ፈር​ዖን ግባ፤ እን​ዲ​ህም በለው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ያመ​ል​ኩኝ ዘንድ ሕዝ​ቤን ልቀቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው። ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “አሮንን ‘በትርህን ይዘህ እጅህን በፈሳሾቹ በወንዞቹና በኩሬዎቹ ላይ እጅህን ዘርጋ፥ በግብጽም ምድር ላይ እንቁራሪቶችን አውጣ’ በለው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ባ፤ ግብጼ ካትያኮ ባደ፥ ‘መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታዉ ጎይናና ማላ፥ ታ አሳ የዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Musa, «Ba; Gibs'e kaatiyaakko baade, ‹Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taw goynnana mala, ta asaa yedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye GODAY Muse, «Gibxe kawaakko baada, ‹GODAY nena hizgees ga; taas goynnana mala ta asaa yedda;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ሙሴ፥ «ጊብጼ ካዋኮ ባዳ፥ ‹ጎዳይ ኔና ሂዝጌስ ጋ፤ ታስ ጎይናና ማላ ታ ኣሳ ዬዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ግብፀ ካዋኮ ባዳ፥ ‘ጎዳይ፥ ታዉ ጎይናና መላ ታ አሳ የዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Goday Museko, “Gibxe kawako bada, ‘Goday, taw goyinnana mela ta asaa yedda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ወደ ፈርዖን ዘንድ ሄደህ፣ እንዲህ በለው፤ ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ “እኔን ያመልኩኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ ፈርዖን ሄደህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ናብ ፈርዖን ኬድካ ‘ከገልግሉኒ ንህዝበይ ስደዶም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ናብ ፈርኦን ኬድካስ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ ንህዝበይ ኬልግለኒ ይኺድ ሕደጎ።