Exodus 6:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግብጻውያን ኣብ ባርነት ዝሕዝዎም ደቂ እስራኤልውን ምሕርቃም ሰሚዐ። ቃል ኪዳነይ ድማ ዘከርኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግሞ እኔ ግብ​ፃ​ው​ያን የገ​ዙ​አ​ቸ​ውን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ልቅሶ ሰማሁ፤ ቃል ኪዳ​ኔ​ንም አሰ​ብሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞ እኔ ግብፃውያን የገዙአቸውን የእስራኤልን ልጆች ልቅሶ ሰማሁ፤ ቃል ኪዳኔንም አሰብሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም እኔ ግብፃውያን እንዲሰሩ የሚያስገድዷቸውን የእስራኤልን ልጆች ጩኸት ሰማሁ፤ ቃል ኪዳኔንም አሰብሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይካ ግብጼ አሳቱ አይለይያ እስራኤለቱዋ ኦልያ ታን ስሳደ፥ ታ ቃላ ጫቁዋ ሀሳያድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'aykka Gibs'e asatuu ayileyiyaa Israa'eeletuwaa ooliyaa taani sisaade, ta k'aalaa c'aak'uwaa hassayaadi.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Gibxe asay aylle histti waayisida Isra7eele nayta waaso siyada ta gelida caaqo qaala qoppadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ጊብጼ ኣሳይ ኣይሌ ሂስቲ ዋዪሲዳ ኢስራኤሌ ናይታ ዋሶ ሲያዳ ታ ጌሊዳ ጫቆ ቃላ ቆፓዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስካ ግብፀ አሳት አይለይያ እስራኤለታ ዋሱዋ ታኒ ስአስ፤ ታ ጫቁዋካ ቆፓስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassika Gibxe asati aylleyiya Isra7eeleta waasuwa taani si7as; ta caaquwaka qopas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም በግብፃውያን ሥር በባርነት ሆነው ያሰሙትን የእስራኤላውያንን የሥቃይ ድምፅ ሰምቻለሁ ኪዳኔንም አስታውሻለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ፥ አሁንም ግብጻውያን ባርያዎች አድርገው የሚያስጨንቁአቸውን የእስራኤላውያንን መራራ ጩኸት ሰምቼአለሁ፤ የገባሁትንም ቃል ኪዳን አስታውሼአለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ድማ፥ ግብፃውያን ባሮት ገይሮም ናይ ዝገዝእዎም ደቂ እስራኤል ብኽያት ሰሚዐ ኺዳነይ ዘከርኩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ድማ ቁዘማ እቶም፡ ግብጻውያን ባሮት ዝገብርዎም፡ ደቂ እስራኤል ሰሚዔ፡ ኪዳነይ ዘከርኩ።