Exodus 6:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነታ ጓኖት ዝነበሩላ ምድሪ ከነኣን፡ እታ ንግደቶም ዝገብርዋ ምድሪ ኽህቦም እውን ምሳታቶም ኪዳነይ ኣቘምኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የነ​በ​ሩ​ባ​ት​ንም የከ​ነ​ዓ​ንን ምድር እሰ​ጣ​ቸው ዘንድ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ቃል ኪዳ​ኔን አቆ​ምሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተሰደዱባትንም ምድር፥ የእንግድነታቸውን የከነዓንን ምድር፥ እሰጣቸው ዘንድ ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳኔን አቆምሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም የከነዓንን ምድር፥ በእንግድነት ተቀምጠውበት የነበረውን የእንግድነታቸው ምድር እሰጣቸው ዘንድ ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳኔን መሰረትኩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ታን ኡንቱንቶ ኡንቱንቱ በተ ግዲደ ደኤዳ ካናነ ጋድያ እማናዉ ታ ቃላ ጫቁዋ ኡንቱንቱና ጫቀታድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay taani unttunttoo unttunttu bete gidiide de'eedda Kanaane gadiyaa immanaw ta k'aalaa c'aak'uwaa unttunttunna c'aak'k'etaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse tani isttas istti bete gididi de7ida Kanaane biittaa isttas immanaas ta isttara caaqettadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ታኒ ኢስታስ ኢስቲ ቤቴ ጊዲዲ ዴኢዳ ካናኔ ቢታ ኢስታስ ኢማናስ ታ ኢስታራ ጫቄታዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ታኒ ኤንቲ በተተን ደእዳ ካናነ ቢታ እማና ጋዳ ኤንታራ ጫቃስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi taani enti betetethan de7ida Kanaane biitta immana gada entara caaqas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእንግድነት የሚኖሩባትን የከነዓንን ምድር እንድሰጣቸው ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደ ስደተኞች ሆነው የሚኖሩባትን የከነዓንን ምድር ላወርሳቸው ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነታ ስደተኛታት ኮይኖም ተቐሚጦምላ ዝነበሩ ምድሪ ከነዓን ክህቦም ኪዳን ኣትየሎም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ተሰዲዶምዋ ዝነበሩ ምድሪ ስደቶም፡ ሃገር ከነኣን ክህቦም ምሳታቶም ኪዳነይ ኣቖምኩ።