Exodus 6:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ንፈርኦን ንጉስ ግብጺ ንደቂ እስራኤል ካብ ግብጺ ንኸውጽኦም ዝተዛረቡ እዚኣቶም እዮም፡ እዚኣቶም ሙሴን ኣሮንን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ከግ​ብፅ ያወጡ ዘንድ ከግ​ብፅ ንጉሥ ከፈ​ር​ዖን ጋር የተ​ነ​ጋ​ገሩ ናቸው፤ እነ​ዚ​ህም ሙሴና አሮን ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የእስራኤልን ልጆች ከግብፅ ያወጡ ዘንድ ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን ጋር የተነጋገሩ ናቸው፤ እነዚህ ሙሴና አሮን ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን ጋር የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ስለማውጣት የተነጋገሩ ናቸው፤ እነዚህም ሙሴና አሮን ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱዋ ግብጼ ጋድያፐ ከስያዋ ግብጼ ካትያዉ ሃሳዬዳዋንቱ ኡንቱንታ። ሄዋንቱካ ሙሳነ አሮና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuwaa Gibs'e gadiyaappe kessiyaawaa Gibs'e kaatiyaw haasayeeddawanttu unttuntta. Hewanttukka Musanne Aaroona.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele nayta Gibxe biittafe kessizayssa Gibxe kawaas yootidayti Musenne Aaroone.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ናይታ ጊብጼ ቢታፌ ኬሲዛይሳ ጊብጼ ካዋስ ዮቲዳይቲ ሙሴኔ ኣሮኔ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለታ ግብፀፈ ከስ የዳና መላ ግብፀ ካዋስ ኦድዳይ ኤንታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eeleta Gibxefe kessi yeddana mela Gibxe kawas odiday enta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ እስራኤላውያን ከግብፅ መውጣት፣ የግብፅን ንጉሥ ፈርዖንን ያናገሩትም እነዚሁ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የእስራኤልን ሕዝብ ልቀቅ” ብለው ከግብጽ ንጉሥ ጋር የተነጋገሩ እነርሱ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንደቂ እስራኤል ካብ ግብፂ ኸውፅእዎም፥ ምስ ንጉስ ግብፂ ፈርዖን ዝተዛረቡ፥ ሙሴን ኣሮንን፥ እዚኣቶም እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንደቂ እስራኣኤል ካብ ግብጺ ኼውጽእዎም፡ ምስ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ እተዛረቡ፡ እቲ ሙሴን እቲ ኣሮንን እዚኣቶም እዮም።