Exodus 6:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣልኣዛር ወዲ ኣሮን ድማ፡ ሓንቲ ኻብ ኣዋልድ ፑትኤል ሰበይቱ ወሰደ። ንፊንሃስ ድማ ወለደቶ። እዚኣቶም ርእስታት ዓሌት ሌዋውያን ከከም ወለዶኦም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ሮ​ንም ልጅ አል​ዓ​ዛር ከፋ​ት​ኤል ልጆች ሚስ​ትን አገባ፤ እር​ስ​ዋም ፊን​ሐ​ስን ወለ​ደ​ች​ለት። እነ​ዚ​ህም በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው የሌ​ዋ​ው​ያን አባ​ቶች አለ​ቆች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአሮንም ልጅ አልዓዛር ከፉትኤል ልጆች ሚስት አገባ፥ እርስዋም ፊንሐስን ወለደችለት። እነዚህ እንደ ወገኖቻቸው የሌዋውያን አባቶች አለቆች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአሮንም ልጅ ኤልዓዛር ከፑቲኤል ልጆች አንዷን ሚስት አገባ፥ እርሷም ፒንሐስን ወለደችለት። እነዚህ እንደ ወገኖቻቸው የሌዋውያን አባቶች አለቆች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሮና ናአይ ኤልኣዛረ ፑትኤላ ናናቱዋፐ እትኖ አኬዳ፤ እዛ አዉ ፒንሃሳ የላዱ። ሀዋንቱ ባረንቱ ያራን ያራን ሌዋቱዋ ጎልያ ማይዛ አሳቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aaroona na'ay El"aazare Puti'eela naanatuwaappe ittinno akkeedda; iza aw Piinihaasa yelaaddu. Hawanttu barenttu yaran yaran Leewatuwaa golliyaa mayza asatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aaroone naa El7ezeerey Puti7eele naytappe issiniyo machcho ekkides; izakka izas Finihaase yeladus. Haytanti ba qommon qommon Lewe keeththa asaa halaqata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሮኔ ና ኤልኤዜሬይ ፑቲኤሌ ናይታፔ ኢሲኒዮ ማቾ ኤኪዴስ፤ ኢዛካ ኢዛስ ፊኒሃሴ ዬላዱስ። ሃይታንቲ ባ ቆሞን ቆሞን ሌዌ ኬ ኣሳ ሃላቃታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮና ናአይ አላዛር ፑትኤላ ናይታፐ እስንዉ ማችስ። እያ እያዉ ፕንሃሳ የላሱ። ሀይሳቲ ሌወ ሼሻታነ ኤንታ ማይዛታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aarona na7ay Alaazari Puti7eela naytape issinniw machis. Iya iyaw Pinihaasa yelasu. Haysati Leewe sheeshatanne enta mayzata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአሮን ልጅ አልዓዛር ከፉትኤል ሴት ልጆች አንዷን አገባ፤ እርሷም ፊንሐስን ወለደችለት። እነዚህ እንደየነገዳቸው የሌዋውያን ጐሣዎች አለቆች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአሮን ልጅ አልዓዛር የፑቲኤልን ልጅ አገባ፤ እርስዋም ፊኒሐስን ወለደችለት፤ እነዚህ ሁሉ የሌዊ የነገድ አባቶችና አለቆች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣልኣዛር ወዲ ኣሮን ድማ ሓንቲ ኻብ ኣጓላት ፉትኤል ሰበይቲ ኽትኮኖ ወሰዳ። ንሳ ኸዓ ንፊንሃስ ወለደትሉ። እዚኣቶም በብቤተ ሰቦም ኣሕሉቕ ኣቦታት ሌዋውያን ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣልኣዛር ወዲ ኣሮን ድማ ሓንቲ ኻብ ኣዋልድ ጲጤኤል ሰበይቲ ኽትኮኖ ወሰደ። ንሳ ኸኣ ንፊንሃስ ወለደትሉ። እዚኣቶም በብዓሌታቶም ሓላቑ ኣቦታት ሌዋውያን እዮም።