Exodus 6:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ቄሃት ድማ፤ ዓምራምን ኢዝሃርን ኬብሮንን ዑዚኤልን፤ ዕድመ ቄሃት ድማ ሚእትን ሰላሳን ሰለስተን ዓመት ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀዓትም ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ናቸው፤ የቀዓትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀዓትም ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ናቸው፤ የቀዓትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቀሃትም ልጆች ዓምራም፥ ይፅሃር፥ ሔብሮን፥ ዑዚኤል ናቸው፤ የቀሃትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃሃተ አቱማ ናናይ አምራማ፥ ይጽሃራ፥ ከብሮናነ ኡዝኤላ። ቃሃተ ጼታነ ሀታማነ ሄዙ ላይ ደኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ahaate attuma naanay Amiraama, Yis'ihaara, Kebroonanne Uzi'eela. K'ahaate s'eetanne hattamanne heezzu laytsaa de'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qaheete attuma nayti Amiraame, Yixihaare, Kebroonenne Uzi7eele. Qa7aatey 133 layth de7ides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሄቴ ኣቱማ ናይቲ ኣሚራሜ፥ ዪጺሃሬ፥ ኬብሮኔኔ ኡዚኤሌ። ቃኣቴይ 133 ላይ ዴኢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃሃታ አደ ናይት አምራማ፥ እዛራ፥ ከብሮናነ ኡዝኤላ። ቃሃት ፄታነ ሀስታማነ ሄ ላይ ደእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qahaata adde nayti Amraama, Izara, Kebroonanne Uzi7eela. Qahaati xeetanne hastamanne heedzu laythi de7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቀዓት ወንዶች ልጆች እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮንና ዑዝኤል ነበሩ፤ ቀዓት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቀዓት፥ ዓምራም፥ ይጽሐር፥ ኬብሮንና ዑዚኤል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ቀዓት በሕይወት የኖረበት ዘመን 133 ዓመት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ቀዓት ድማ እንበረም፥ ይሰዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል እዮም። ቀዓት ብህይወት ዝነበረሉ ዘመን ሚእትን ሰላሳን ሰለስተን ዓመት እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ቀሃት ድማ ዓምራምን ይጽሃርን ሔብሮንን ዑዚኤልን። ዓመታት ህይወት ቀሃት ሚእትን ሰላሳን ሰለስተን ዓመት እዩ። |