Exodus 6:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣስማት ደቂ ሌዊ ድማ ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ። ገርሾንን ቆሃትን መራሪን፤ ዕድመ ሌዊ ድማ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ዓመት ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህም እንደ ወገኖቻቸው የሌዊ ልጆች ስሞች ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ናቸው። የሌዊም የሕይወት ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህም እንደ ወገኖቻቸው የሌዊ ልጆች ስሞች ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ናቸው። የሌዊም የሕይወት ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ የሌዊ ልጆች ስሞች እንደ ትውልዳቸው ጌርሾን፥ ቀሃት፥ ሜራሪ ናቸው። የሌዊም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዊያ አቱማ ናናይ ባረንቱ የለታ ማራዳን ገርሾና፥ ቃሃታነ ማራራ። ሌዊ ጼታነ ሀታማነ ላፑን ላይ ደኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewiyaa attuma naanay barenttu yeletaa maaraadan Gershshoona, K'ahaatanne Maraara. Leewii s'eetanne hattamanne laappun laytsaa de'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Lewe baggati ba yeleta maaraa mala Gershoone, Qa7aatenne Meraare. Lewey 137 layth de7ides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌ ባጋቲ ባ ዬሌታ ማራ ማላ ጌርሾኔ፥ ቃኣቴኔ ሜራሬ። ሌዌይ 137 ላይ ዴኢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወ አደ ናይት ገድሶና፥ ቃሃታነ ማራራ። ሌወይ ፄታነ ሀስታማነ ላፑን ላይ ደእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leewe adde nayti Gedisoona, Qahaatanne Maraara. Leewey xeetanne hastamanne laapun laythi de7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በትውልዳቸው መሠረት የሌዊ ወንዶች ልጆች ስሞች እነዚህ ነበሩ፤ ጌድሶን፣ ቀዓትና ሜራሪ ናቸው። ሌዊ መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ኖረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌዊ ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነዚህም በየስማቸው የሌዊ ነገድ አባቶች ናቸው፤ ሌዊ በሕይወት የኖረበት ዘመን 137 ዓመት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስም ደቂ ሌዊ ድማ በብዓሌቶም ከምዙይ እዩ፦ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ እዮም። ሌዊ ብህይወት ዝነበረሉ ዘመን ሚእትን ሰላሳን ሸውዓተን ዓመት እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስም ደቂ ሌዊ ድማ በብወለዶኦም እዚ እዩ፡ ጌርሾምንን ቀሃትን መራሪን። ዓመታት ህይወት ሌዊ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ዓመት እዩ። |