Exodus 6:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርእሲ ዓሌቶም እዚኣቶም እዮም፡ ደቂ ሮቤል በዅሪ እስራኤል። ሃኖክን ፓሉን፡ ሄጽሮንን ቀርሚን፡ እዚኦም ወለዶ ሮቤል እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአባቶቻቸውም ቤት አለቆች እነዚህ ናቸው። የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ልጆች ሄኖኅ፥ ፍሉስ፥ አስሮን፥ ከርሚ፤ እነዚህ የሮቤል ትውልድ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአባታቸውም ቤት አለቆች እነዚህ ናቸው። የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ልጆች፤ ሄኖኅ፥ ፈሉስ፥ አስሮን፥ ከርሚ፤ እነዚህ የሮቤል ወገኖች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአባቶቻቸው ቤት አለቆች እነዚህ ናቸው። የእስራኤል የበኩር ልጅ የሮቤል ልጆች ሐኖክ፥ ፋሉ፥ ሔፅሮንና ካርሚ፤ እነዚህ የሮቤል ወገኖች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሶይ ሶይ ማይዛ አዎቱ ሀዋንታ። እስራኤልያዉ ባይራ ናኣ ሮቤላ አቱማ ናናይ፥ ሄኖካ፥ ፓሉ፥ ሄጽሮናነ ካርማ፤ ሀዋንቱ ሮቤላ ያራቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu soy soy mayza aawotuu hawantta. Israa'eeliyaw bayira na'aa Roobeela attuma naanay, Heenooka, Paalu, Hes'iroonanne Karmma; hawanttu Roobeela yaratuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe kaalli dizayti istta keeththa keeththa halaqata. Isra7eeles bayra naa Oroobeele attuma nayti, Heenooke, Paalu, Hexiroomenne Karme; haytanti Oroobeele qommota. Istta soo asata halaqati hayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይቲ ኢስታ ኬ ኬ ሃላቃታ። ኢስራኤሌስ ባይራ ና ኦሮቤሌ ኣቱማ ናይቲ፥ ሄኖኬ፥ ፓሉ፥ ሄጺሮሜኔ ካርሜ፤ ሃይታንቲ ኦሮቤሌ ቆሞታ። ኢስታ ሶ ኣሳታ ሃላቃቲ ሃይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳት ኤንታ ማይዛታ፤ ያይቆባ ባይራ ናኣ ሮቤላ አደ ናይት፥ ሄኖከ፥ ፋሉ፥ ኤስሮመነ ካርማ። ሀይሳቲ ሮቤላ ሶ አሳስ ማይዛታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysafe kaallidi xaafetidaysati enta mayzata; Yayqooba bayra na7aa Robeela adde nayti, Heenoke, Faalu, Esroomenne Karma. Haysati Robeela soo asaas mayzata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የየቤተ ሰቡ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ልጆች፣ ሄኖኅ፣ ፈሉስ፣ አስሮን፣ ከርሚ። እነዚህ የሮቤል ነገድ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የያዕቆብ በኲር ልጅ ሮቤል፥ ሐኖክ፥ ፋሉ፥ ሔጽሮንና ካርሚ የሚባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነዚህም በየስማቸው የሮቤል ነገድ አባቶች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣሕሉቕ ነናይ ቤት ኣቦታቶም እዚኣቶም እዮም፦ ደቂ እቲ በዅሪ እስራኤል ዝኾነ ሮቤል፥ ሄኖህ፥ ፈሉስ፥ ኣስሮን ከርሚ እዮም። እዚኣቶም ዓሌት ሮቤል እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓላቑ ነንይ ቤት ኣቦታቶም እዚኣቶም እዮም፡ ደቂ ሮቤል በኹሪ እስራኤል፡ ሓኖክን ፋሉን” ሓጽሮንን ካርሚንን። እዚኣቶም ዓሌታት ሮቤል እዮም። |