Exodus 6:11 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንፈርኦን ንጉስ ግብጺ፡ ንደቂ እስራኤል ካብ ምድሩ ኺግዕዙ፡ ኣቲኻ ተዛረቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ግባ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ከሀ​ገሩ ይለ​ቅቅ ዘንድ ለግ​ብፅ ንጉሥ ለፈ​ር​ዖን ንገ​ረው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ግባ፥ የእስራኤልንም ልጆች ከአገሩ ይለቅቅ ዘንድ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን ንገር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ግባ፥ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንን የእስራኤልን ልጆች ከምድሩ እንዲለቅ ንገረው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባደ ግብጼ ካትያ፥ ‘እስራኤለቱዋ ነ ጋድያፐ ከሳደ የዳ’ ያጋደ ኦዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Baade Gibs'e kaatiyaa, ‹Israa'eeletuwaa ne gadiyaappe kessaade yedda› yaagaade oda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hee baada Gibxe kawaas, ‹Isra7eele nayta ne biittafe kessa yedda› gaada yoota» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄ ባዳ ጊብጼ ካዋስ፥ ‹ኢስራኤሌ ናይታ ኔ ቢታፌ ኬሳ ዬዳ› ጋዳ ዮታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባዳ ግብፀ ካዋስ፥ ‘እስራኤለታ ነ ቢታፈ የዳ’ ያጋዳ ኦዳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Bada Gibxe kawas, ‘Isra7eeleta ne biittafe yedda’ yaagada oda” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሂድና ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን እስራኤላውያን ከአገሩ እንዲወጡ ይፈቅድላቸው ዘንድ ንገረው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ወደ ግብጽ ንጉሥ ሄደህ እስራኤላውያንን ከአገርህ እንዲወጡ ልቀቃቸው ብለህ ንገረው።”
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኣቲኻ ንደቂ እስራኤል ካብ ምድሩ ይወጽኡ ኪሓድጎም ተዛረቦ።