Exodus 5:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድሕሪ ደጊም ከም ቀደሙ ንህዝቢ ሕጡብ ንምስራሕ ሓሰር ዘይትህቦም ትኸውን። ኪዱ ሓሰር ንርእሶም ይእክቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እንደ ወት​ሮው ለጡብ ሥራ ደግሞ ገለባ ለሕ​ዝቡ አት​ስጡ፤ ነገር ግን እነ​ርሱ ሄደው ለራ​ሳ​ቸው ገለባ ይሰ​ብ​ስቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ወትሮው ለጡብ ሥራ ደግሞ ገለባ ለሕዝቡ አትስጡ፤ ነገር ግን እነርሱ ሄደው ገለባ ይሰብስቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እንደ ቀድሞው ለጡብ ሥራ የሚሆን ገለባ ለሕዝቡ አትስጡ፤ እነርሱ ራሳቸው ሄደው ገለባ ይሰብስቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀሮደዋዳን ጹብያ መያ ኡቱላ አሳዉ እሞፕተ፤ ኡንቱንቱ ኡቱላ ባረንቶ ቢደ ሺሽኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Haroodewaadan s'uubiyaa med'd'iyaa utulaa asaw immoppite; unttunttu utulaa barenttoo biide shiishshino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hara wodeyssa mala xuube ooththiza uttula asaas ehi immofte; istti uttula baappe koyidi shiishshetto;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃራ ዎዴይሳ ማላ ጹቤ ኦዛ ኡቱላ ኣሳስ ኤሂ ኢሞፍቴ፤ ኢስቲ ኡቱላ ባፔ ኮዪዲ ሺሼቶ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ካሰይሳዳ ፁበ ኦናው አሳስ ኡቱላ እሞፍተ። ኤንቲ ኡቱላ ባንታዉ ኮይድ ሺሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Kaseysada xuube oothanaw asaas utulla immofite. Enti utulla bantaw koyidi shiisho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለጡብ ሥራ የሚያስፈልጋቸውን ጭድ ካለበት ቦታ ሄደው ራሳቸው ያምጡ እንጂ ከእንግዲህ እናንተ እንዳታቀርቡላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለጡብ ሥራ የሚሆን ገለባ ለሕዝቡ እንደ ወትሮው አትስጡ፤ እነርሱ ራሳቸው ገለባውን ፈልገው ያምጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ደጊም ባዕልቶም ከይዶም ሓሰር ይኣክቡ እምበር፥ ነቶም ህዝቢ ኸም ቀደምኩም፥ ንመስርሒ ጡብ ዝኸውን ሓሰር ኣይትሃብዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ደጊም ባዕላቶም ከይዶም ሓሰር ይእክቡ ኣምበር፡ ነቶም ህዝቢ ኸም ቐደምኩም ንመስርሕ ጡብ ሓሰር ኣይትሀብዎም።