Exodus 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንጉስ ግብጺ በሎም፦ ንስኻትኩም ሙሴን ኣሮንን ስለምንታይ ነቲ ህዝቢ ካብ ዕዮኦም ትገድፍዎ፧ ናብ ጾርካ ኣምጽኣካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የግ​ብፅ ንጉ​ሥም፥ “እና​ንተ ሙሴና አሮን፥ ሕዝ​ቡን ለምን ሥራ​ቸ​ዉን ታስ​ተ​ዋ​ላ​ችሁ? ወደ ተግ​ባ​ራ​ችሁ ሂዱ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የግብፅ ንጉሥም። አንተ ሙሴ አንተም አሮን፥ ሕዝቡን ለምን ሥራቸውን ታስተዋላችሁ? ወደ ተግባራችሁ ሂዱ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የግብጽ ንጉሥም፦ “ሙሴና አሮን፥ ለምን ሕዝቡን ሥራቸውን ታስተዋላችሁ? ወደ ተግባራችሁ ሂዱ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ግብጼ ካቲ ያጌዳ፤ “ሙሴ! አሮና! አሳ አያዉ ኪታ ድጊቴ? ህንተንቱ ኪታዉ ስሚደ ቢተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Gibs'e kaatii yaageedda; «Muse! Aaroona! Asaa ayaw kiittaa diggiittee? Hinttenttu kiittaw simmiide biite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Gibxe kawoy, «Inttenoo! Muse! Aaroonee! Asaa ays ooso diggeetii? Simmidi intte oosos biite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ጊብጼ ካዎይ፥ «ኢንቴኖ! ሙሴ! ኣሮኔ! ኣሳ ኣይስ ኦሶ ዲጌቲ? ሲሚዲ ኢንቴ ኦሶስ ቢቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ግብፀ ካዎይ፥ “ሙሰ፥ አሮና፥ አሳ አይስ ኦሶ ድገቲ? ጉየ ብድ ህንተ ኦሱዋ ኦተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Gibxe kawoy, “Muse, Aarona, Asaa ayis ooso diggetii? Guye bidi hinte oosuwa oothite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የግብፅ ንጉሥም፣ “እናንተ ሙሴና አሮን፤ ለምንድን ነው ሕዝቡን ሥራ የምታስፈቱት? በሉ እናንተም ወደየሥራችሁ ተመለሱ!”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡም እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ ሙሴና አሮን ለምን ሕዝቡን ሥራ ታስፈታላችሁ? በሉ ወደ ሥራችሁ ተመለሱ!”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ግብፂ ኸዓ “ንስኻትኩም ሙሴን ኣሮንን! ስለ ምንታይ ነዝ ህዝቢ እዙይ ካብ ስራሑ ተብኵርዎ ኣለኹም? ናብ ስራሕኹም ኪዱ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ ግብጺ ኸኣ፡ ዎ ሙሴን ኣሮንን፡ ስለምንታይ ነዚ ህዝቢ ኻብ ዕዮኡ ተብኩርዎ ኣሎኹም፡ ናብ ዕዮኹም ኪዱ በሎም።