Exodus 5:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ናብ የሆዋ ተመሊሱ፡ ጐይታይ፡ ስለምንታይ ነዚ ህዝቢ እዚ ኣጸቢቕካ ለመንካዮ፧ ንምንታይ ሰዲድካኒ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተመ​ለ​ሰና፥ “ጌታ ሆይ፥ ስለ​ምን ይህን ሕዝብ አስ​ከ​ፋህ? ስለ ምንስ ላክ​ኸኝ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተመለሰና። ጌታ ሆይ፥ ስለ ምን ይህን ሕዝብ አስከፋህ? ስለ ምንስ ላክኸኝ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ወደ ጌታ ተመለሰና፦ “ጌታ ሆይ፥ ለምን ይህን ሕዝብ አስከፋህ? ለምንስ ላክኸኝ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ መና ጎዳኮ ስሚደ፥ “አቤት ጎዳዉ፥ ኔን ሀ አሳ ቦላ መቱዋ አያዉ አሃዲ? ኔን ታና ኪቴዳዌ ሀዋሴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Med'inaa Godaakko simmiide, «Abeet Godaw, neeni ha asaa bolla metuwaa ayaw ahaadii? Neeni taana kiitteeddawe hawaassee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey GODAAKKO simmidi, «Godoo, neni ha asaa bolla meto ays ehadii? Neni tana kiittiday hayssassee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ጎዳኮ ሲሚዲ፥ «ጎዶ፥ ኔኒ ሃ ኣሳ ቦላ ሜቶ ኣይስ ኤሃዲ? ኔኒ ታና ኪቲዳይ ሃይሳሴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ጎዳኮ ስሚድ፥ “ጎዳዉ፥ ኔኒ ሀ አሳ ቦላ መቶ አይስ ኤሀዲ? ኔኒ ታና ኪትዳይ ሄሳሴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Godaako simmidi, “Godaw, neeni ha asaa bolla meto ayis ehadii? Neeni tana kiittiday hessasee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ተመልሶ፣ “አቤቱ ጌታ (አዶናይ) ሆይ፤ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ ያመጣኸው ለምንድን ነው? የላክኸኝ ለዚሁ ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም እንደገና ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ እንዲህ አለ፤ “አምላክ ሆይ! በዚህ ሕዝብ ላይ ይህን ያኽል መከራ የምታደርስበት ስለምንድነው? እንዲህ ከሆነ እኔንስ ወደዚህ ስለምን ላክኸኝ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ኸዓ ናብ እግዚኣብሄር ተመሊሱ፦ “ኦ ጐይታ! ነዝ ህዝቢ እዙይ ስለ ምንታይ ኣኽፋእኻሉ? ንኣይከ ስለ ምንታይ ነዙይ ክገብር ለኣኽካኒ?
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ኸኣ ናብ እግዚኣብሄር ተመሊሱ ጐይታይ፡ ከምይ ነዚ ህዝቢ እዚ ኣኽፋእካሉ፡ ስለምንታይከ ነዚ ለኣኽካኒ፡ ድማ በለ።