Exodus 5:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ገላዉ ደቂ እስራኤል መጺኦም ናብ ፈርኦን ጸዊዖም፡ ስለምንታይ ንገሮትካ ከምዚ ትሕዞም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች አለ​ቆ​ችም ወደ ፈር​ዖን ገቡ፥ “ለምን በአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ እን​ዲህ ታደ​ር​ጋ​ለህ? ገለባ አይ​ሰ​ጡ​አ​ቸ​ውም፤ ጡቡ​ንም ሥሩ ይሉ​አ​ቸ​ዋል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል ልጆች አለቆችም ወደ ፈርዖን መጡ። ለምን በባሪያዎችህ እንዲህ ታደርጋለህ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ልጆች አለቆችም ወደ ፈርዖን ሄደው እንዲህ ብለው ጮሁ፦ “ለምን አገልጋዮችህን እንዲህ ታደርጋለህ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን እስራኤልያ ሱንቱ ቢደ ካትያዉ ማጋኔድኖ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ መቱዋፐ ደንዶዋን አ፥ “ኔን ነ ቆማቱዋ ሀዋዳን አያዉ ኦይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan Israa'eeliyaa suntsatuu biide kaatiyaw maganeeddino; unttunttu barenttu metuwaappe denddowaan Aa, «Neeni ne k'oomatuwaa hawaadan ayaw ootsay?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Isra7eele naytappe doorettidi asaa oosisizayti biidi kawozas waassida; istti izas, «Nuni ne aylleta gidishin nu bolla hayssaththo aazas ooththay?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ናይታፔ ዶሬቲዲ ኣሳ ኦሲሲዛይቲ ቢዲ ካዎዛስ ዋሲዳ፤ ኢስቲ ኢዛስ፥ «ኑኒ ኔ ኣይሌታ ጊዲሺን ኑ ቦላ ሃይሳ ኣዛስ ኦይ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ እስራኤለ ካፖት ካዋኮ ብድ፥ “አቤት ጎዳዉ፥ ኔኒ ነ አይለታ ሀይሳዳ አይስ ኦይ? ያግድ ማጋንዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Isra7eele kaapoti kawako bidi, “Abeeti godaw, neeni ne aylleta haysada ayis oothay? yaagidi maggannidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሥራውን በቅርብ ሆነው የሚቈጣጠሩት እስራኤላውያን ኀላፊዎች ፈርዖን ፊት ቀርበው እንዲህ ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፤ “እኛን ባሮችህን እንደዚህ የምታደርገን ለምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤላውያን ሠራተኞች አለቆችም ወደ ንጉሡ ቀርበው “ንጉሥ ሆይ፥ በእኛ በአገልጋዮችህ ላይ እንዴት ይህን ሁሉ ነገር አደረግህብን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣሕሉቕ ደቂ እስራኤል ከዓ ናብ ፈርዖን ከይዶም “ስለ ምንታይ ንኣና ንኣገልገልትኻ ኸምዙይ ትገብረና ኣለኻ?
Amharic Tigrinya 2011 እቶም መዕየይቲ ደቂ እራኤል ከኣ ናብ ፈርኦን ከይዶም ጠርዑ፡ ስለምንታይ ንገላውኻ ኸምዚ ትገብረና ኣሎኻ፡