Exodus 5:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ንሰበ ስልጣን ፈርኦን ኣብ ልዕሊኦም ዝሸሙ ኣገልገልቲ ደቂ እስራኤል ድማ ተሃረሙ እሞ፡ ስለምንታይ ከም ቀደሙ፡ ትማልን ሎሚን ሕጡብ ናይ ምስራሕ ዕዮኹም ዘይፈጸምኩም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የፈርዖንም ሹሞች፥ “ቀድሞ ታደርጉት እንደ ነበራችሁ እንደ ትናንትናውና እንደ ትናንትና በስቲያው የተቈጠረውን ጡብ ዛሬስ ስለምን አትጨርሱም?” እያሉ በእስራኤል ልጆች ላይ የተሾሙትን አለቆች ይገርፉ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የፈርዖንም አስገባሪዎች። ቀድሞ ታደርጉ እንደ ነበራችሁ ትናንትናና ዛሬ የተቈጠረውን ጡብ ስለ ምን አትጨርሱም? እያሉ በእስራኤል ልጆች ላይ የተሾሙትን አለቆቹን ገረፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የፈርዖንም አስገባሪዎች፦ “የተወሰነላችሁን የጡብ ሥራ ትናንትናና ዛሬ ለምን እንደ ቀድሞው አልጨረሳችሁም?” እያሉ በእስራኤል ልጆች ላይ የተሾሙትን አለቆቹን ገረፉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼቱዋ ካፖቱ እስራኤለቱዋ ዳጉዋ ሱንቱዋ ዋደ፥ “ህንተንቱ ካሰ ኦያዋ ኬሻ ጹብያ ዝኖ ዎይ ሀቼ አያዉ ኦ ዉርስበይክቴ?” ያጊደ ኦቼድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'etuwaa kaappotuu Israa'eeletuwaa daguwaa suntsatuwaa wad'd'iide, «Hinttenttu kase ootsiyaawaa keeshshaa s'uubiyaa zino woy hachche ayaw ootsi wurssibeykkitee?» yaagiide oochcheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele nayta oosisizaytas waanna halaqati, «Intte kase ooththizayssa mala xuube qamma woykko hach ays ooththi wursibeekketii?» gi oychchidi wadhdhida |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ናይታ ኦሲሲዛይታስ ዋና ሃላቃቲ፥ «ኢንቴ ካሴ ኦዛይሳ ማላ ጹቤ ቃማ ዎይኮ ሃች ኣይስ ኦ ዉርሲቤኬቲ?» ጊ ኦይቺዲ ዋዳ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀ ካፖት ባንታፈ ጋርሳራ ደእያ እስራኤለ ካፖታ፥ “ህንተ ካሰ ኦያ ፁበ ኬና አይስ ኦ ሺሽበከቲ?” ያግድ ዋዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe kaapoti bantafe garsara de7iya Isra7eele kaapota, “Hinte kase oothiya xuube keena ayis oothi shiishibeketii?” yaagidi wadhidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሥራው የቅርብ ኀላፊዎች ተደርገው በፈርዖን የባሪያ ተቈጣጣሪዎች የተመደቡት እስራኤላውያንም፣ “የትናንቱንም ሆነ የዛሬውን ሸክላ ሥራ ድርሻችሁን እንደ ቀድሞው ለምን አላሟላችሁም?” እየተባሉ ይጠየቁና ይገረፉ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህም ጨካኞች የሆኑት ግብጻውያን አሠሪዎች፥ የእስራኤላውያን ሠራተኞችን አለቆች “ቀድሞ ትሠሩት የነበረውን ያኽል ጡብ ሠርታችሁ የማታስረክቡት ስለምንድነው?” እያሉ ይገርፉአቸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣዘዝቶም ናይ ንጉስ ተቘፃፀርቲ ኸዓ፥ ነቶም ሓለፍቲ ስራሕ ክኾኑ ዝሾምዎም ደቂ እስራኤል፥ “እቲ ዝተመደበልኩም ስራሕ ጡብ ትማልን ሎምን ደኣ ኸመይ ከም ቀደምኩም ዘየማላእኹም?” እናበሉ ገረፍዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ካብ ደቂ እስራኤል መዕየይቲ ኪኾኑ፡ ሓለቑ ፈርኦን ዝሸምዎም ድማ፡ እቲ እተመደበልኩም ዕዩ ጡብ ደኣ ትማልን ሎምንከ ኸምይ ከም ቀደምኩም ዘይመላእኩም፡ ኢሎም ገረፍዎም። |