Exodus 4:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር፡ ኣፍ ሰብ ዝሰርሐ መን እዩ፧ ወይስ ዓባስ ወይ ጸማማት ወይ ንዝርኢ ወይ ንዓይነ ስዉር ዝገብሮ መን እዩ፧ እግዚኣብሄርዶ የብለይን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ለሰው አፍን የሰጠ ማን ነው? ዲዳስ፥ ደንቆሮስ፥ የሚያይስ፥ ዕውርስ የሚያደርግ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም። የሰውን አፍ የፈጠረ ማን ነው? ዲዳስ ደንቆሮስ የሚያይስ ዕውርስ ያደረገ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም እንዲህ አለው፦ “የሰውን አፍ የፈጠረ ማን ነው? ዲዳ ወይም ደንቆሮ ወይም የሚያይ ወይም ዕውር ያደረገ ማን ነው? እኔ ጌታ አይደለሁምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ አ፥ “አሳዉ ዶና መዳዌ ኦኔ? አ ዱደ፥ ዎይ ቱለ ኦያዌ ኦኔ? ጼልያዋነ ቆቃ ኦያዌ ኦኔ? ታና መና ጎዳ ግድክታየ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Aa, «Asaw doonaa med'd'eeddawe oonee? Aa duude, woy tulle ootsiyaawe oonee? S'eelliyaawaanne k'ook'aa ootsiyaawe oonee? Taana Med'inaa Godaa gidikkitaayye? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY izas, «Asas doona medhdhiday oonee? As duude, woykko tulle ooththizay oonee? Xeelanne qooqe ooththizay oonee? Tana GODAA gidikkinaa? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢዛስ፥ «ኣሳስ ዶና ሜዳይ ኦኔ? ኣስ ዱዴ፥ ዎይኮ ቱሌ ኦዛይ ኦኔ? ጼላኔ ቆቄ ኦዛይ ኦኔ? ታና ጎዳ ጊዲኪና? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ እያኮ፥ “አሳስ ዶና እምዳይ ኦኔ? ሙመ ዎይኮ ቱለ ኦይ ኦኔ? ፄልሰይነ ቆቅሰይ ኦኔ? ታና ጎዳ ግድክናዬ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iyako, “Asas doona immiday oonee? Muume woyko tulle oothey oonee? Xeeliseynne qooqisey oonee? Tana Godaa gidikinaayee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ያህዌ) ሙሴን፣ “ለሰው አንደበቱን የሰጠው ማነው? ሰውን ደንቈሮ ወይም ዲዳ የሚያደርገው ማነው? ዐይን የሚሰጥ ወይም ዕውር የሚያደርገውስ ማነው? እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) አይደለሁምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለሰው አፍን የፈጠረለት ማነው? ድዳ ወይም ደንቆሮ፥ ዐይኑ እንዲያይ ወይም እንዳያይ የሚያደርግስ ማነው? ይህን ሁሉ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከዓ ንሙሴ “ንሰብ ኣፍ ዝገበረሉ መን ድዩ? በሃም ወይ ፀማም፥ ዝርኢ ወይ ዕዉር ዝገበሮኸ መን ድዩ? ኣነ እግዚኣብሄርዶ ኣይኮንኩን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ፡ ንሰብ ኣፍ ዝገበረሉ መን እዩ፡ ወይ ዓባስ ወይ ጸማም ወይ ዚርኢ ወይ ዕውር ዝገብሮኸ መን እዩ፡፡ ኣነ እግዚኣብሄር ኣይኮንኩን፡ |