Exodus 39:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስኴር ነበረ፤ ነቲ ኣፍልቢ ብዕጽፊ ኣዕብይዎ፥ ሓደ ስፓን ንውሓቱ ሓደ ስፓን ድማ ስፍሓቱ ዕጽፊ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አራት ማዕ​ዘ​ንም ነበረ፤ ልብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም ድርብ ነበር፤ ርዝ​መቱ ስን​ዝር፥ ወር​ዱም ስን​ዝር፥ ድር​ብም ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱን ኪስም ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ ስንዝር፥ ወርዱም ስንዝር፥ ድርብም ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱንም ኪስ ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ አንድ ስንዝር፥ ወርዱም አንድ ስንዝር፥ ድርብም ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ ኦይዱ ጋጻይ ደኤ፤ ጌሳይነ ጎምፓይ እት እት ታካ፤ ግዴዳዋ ዳኮዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw oyddu gas'ay de'ee; geesaynne gomppay itti itti takkaad'e; gideeddawaa dakkoyeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izas oyddu xeeray dees; dhoqqateththaynne aahoteththay issi issi tadhdhako.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛስ ኦይዱ ጼራይ ዴስ፤ ቃቴይኔ ኣሆቴይ ኢሲ ኢሲ ታኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ኦይዱ ማዛነት ደኦሶና፤ ጌሳይነ ጎምፓይ እስ እስ ታካ ግድድ፥ ዳኮየቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw oyddu maazaneti de7oosona; geesaynne gompay issi issi takadho gididi, dakoyetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ርዝመቱ አንድ ስንዝር ወርዱም አንድ ስንዝር ሲሆን፣ ጥንድ ድርብ ሆኖ ባለ አራት ማእዘን ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም በሁለት የታጠፈ አራት ማእዘን ሆኖ ርዝመቱ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምንዋሑ ስድሪ፥ ወርዱ ኸዓ ስድሪ ዝኾነ ኣርባዕተ መኣዝኑ ድርብ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ሳንቃ ኣፍ ልቢ ድማ ብብልሓት ፈላጥ እተገብረ፡ ከምቲ ስራሕ ደምን ጽሩይ ቀይሕን እተፋሕሰ ልሕጺ እንጣጢዕን ገበሮ። ነቲ ሳንቃ ኣፍልቢ ድርብ ገብርዎ፡ ምንዋሑ ስድሪ፡ ወርዱ ኸኣ ስድሪ ድርብ ነበረ።