Exodus 39:42 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ዅሉ፡ ደቂ እስራኤል ነቲ ዅሉ ዕዮ ይገብርዎ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን እን​ዳ​ዘዘ ሁሉ እን​ዲሁ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሥራ​ውን ሁሉ ሠሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘ ሁሉ እንዲሁ የእስራኤል ልጆች ሥራውን ሁሉ ሠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱ ኦሱዋ ኡባካ መና ጎዳይ ሙሳ አዛዜዳዋዳን ኡባባ ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuu oosuwaa ubbaakka Med'inaa Goday Musa azazeeddawaadan ubbabaa ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay oosoza ubbaa GODAY Muse azazida mala ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ኦሶዛ ኡባ ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ኦሶ ኡባ፥ ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay ooso ubbaa, Goday Muse kiitidaysada oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ልክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዳዘዘው ሥራውን ሁሉ አከናወኑ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ሥራውን ሁሉ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሠሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ዅሉ ገይሮም ሰርሕዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ኹሉ፡ ደቂ እስራኤል ንኹሉ ዕዮ ኸምኡ ገበርዎ።