Exodus 39:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናይ ኣገልግሎት ክዳውንቲ ኣብ መቕደስ ይዓዪ፡ እቲ ቅዱስ ክዳውንቲ ድማ ንኣሮን ካህንን ክዳን ደቁን ክህነት ከገልግሉ ይግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በመቅደስ ውስጥ ለማገልገል በብልሃት የተሠሩትን ልብሶች፥ በክህነትም ያገለግሉበት ዘንድ የተቀደሱትን የካህኑን የአሮንን ልብሶች፥ የልጆቹንም ልብሶች አመጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመቅደስ ውስጥ ለማገልገል በብልሃት የተሠሩትን ልብሶች፥ በክህነትም ያገለግሉበት ዘንድ የተቀደሱትን የካህኑን የአሮንን ልብሶች፥ የልጆቹንም ልብሶች አመጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመቅደስ ውስጥ ለማገልገል በብልሃት የተሠሩትን ልብሶች፥ በክህነትም እንዲያገለግሉበት የተቀደሱትን የካህኑን የአሮንን ልብሶችና የልጆቹን ልብሶች አመጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄሳቱ ጌሻ ሳኣን ኦደ ጎኤታናዉ ዳደቴዳ ማዮቱዋ፥ አሮነ ጌሻ ማዩዋነ አ ናናይ ቄሳተ ኦደ ማይያ ማዮቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | k'eesatuu Geeshsha sa'aan ootsiide go'etanaw dadetteedda mayotuwaa, Aaroone geeshsha mayuwaanne Aa naanay k'eesatetsaa ootsiidde mayiyaa mayotuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeeseti Geeshsha soon ooththidi may7anaas dadettida may7ota, Aarooneynne iza nayti qeeseteththan ooththishe may7iza may7ota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴቲ ጌሻ ሶን ኦዲ ማይኣናስ ዳዴቲዳ ማይኦታ፥ ኣሮኔይኔ ኢዛ ናይቲ ቄሴቴን ኦሼ ማይኢዛ ማይኦታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነት ጌሻ በሳን ማእያ ቦንቾ ማኦታ፥ አሮንነ እያ ናይት ማእያ ካህነተ ማኦታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | kahineti Geeshsha bessan ma7iya boncho ma7ota, Aaroninne iya nayti ma7iya kahinetetha ma7ota. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመቅደሱ ሲያገለግሉ የሚለበሱት የተፈተሉት ቀሚሶች፣ ለካህኑ ለአሮን የተቀደሱት ቀሚሶችና ወንዶች ልጆቹ ካህናት ሆነው ሲያገለግሉ የሚያደርጓቸው ቀሚሶች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ካህኑ አሮንና ልጆቹ በተቀደሰው ስፍራ በክህነት ሲያገለግሉ የሚለብሱአቸው የተቀደሱና ውብ የሆኑ የክህነት አልባሳት ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ኣብ ኣገልግሎት መቕደስ ዝውዕል ዝተጠልፈ ኣልባሳት፥ ነቲ ቅዱሳት ኣልባሳት እቲ ኻህን ኣሮንን፥ ነቲ ደቁ ብኽህነት ከገልግሉ እንተለዉ ዝኽደንዎ ኣልባስን፥ ናብ ሙሴ ኣምፅእዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንኣገልግሎት መቕደስ ዚኸውን ኣልባስ ኣገልግሎት፡ ቅዱሳት ኣልባስ ኣሮን ካህንን ናይ ደቁ ኣልባስ ክህነትን፡ |