Exodus 39:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣሮንን ንደቁን ድማ ካብ ጽሩይ በፍታ ልብሲ ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ ሸማኔ ሥራ ከጥሩ በፍታ ለአ​ሮ​ንና ለል​ጆቹ እጀ ጠባ​ቦ​ችን፥ ከጥሩ በፍ​ታም አክ​ሊ​ልን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው፥ እንደ ሸማኔ ሥራ ከጥሩ በፍታ ለአሮንና ለልጆቹ ሸሚዞችን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሸማኔ ሥራ ከጥሩ በፍታ ለአሮንና ለልጆቹ ቀሚስ አዘጋጁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ አሮናዉነ አ ናናዉ ሼማይንያ ሊኑዋፐ አዱሳ ሻምጭያ ጊግሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Aaroonawunne Aa naanaw sheemayinniyaa liinuwaappe adussa shaamic'c'iyaa giigisseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Muse azazida mala istti Aaroonessinne iza naytas shemmaaney daddida liiqo laynoppe qolleta giigsida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ኢስቲ ኣሮኔሲኔ ኢዛ ናይታስ ሼማኔይ ዳዲዳ ሊቆ ላይኖፔ ቆሌታ ጊግሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ፥ ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ፥ አሮናስነ እያ ናይታስ፥ ሻምዘታ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti, Goday Muse kiitidaysada, Aaronasinne iya naytas, shamizeta,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ የሸማኔ ሥራ የሆነውን ከቀጭን በፍታ ሸሚዞችን ሠሩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለአሮንና ለልጆቹ የሚከተሉትን ልብሶች አዘጋጁ፤ ሸማኔ ከሠራው ከጥሩ በፍታ ሸሚዞችን፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣሮንን ንደቁን ድማ ብሃሪ ገይሮም፥ ብማእለማ ዝተኣልመ ቐማውሽ ታሕትን፥
Amharic Tigrinya 2011 ንኣሮንን ንደቁን ድማ ካ ልሕጺ እንጣጢዕ ብማእለማ እተአለመ ቐመውሽ ታሕትን፡