Exodus 39:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኣእማን ድማ ከም ኣስማት ደቂ እስራኤል፡ ዓሰርተው ክልተ፡ ከከም ስሞም፡ ከም ቅርጻ ማሕተም፡ ነፍሲ ወከፎም ምስ ስሞም፡ ከከምቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዕንቍዎችም ድንጋዮች እንደ ዐሥራ ሁለቱ እንደ እስራኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፤ በየስማቸውም ማተሚያ እንደሚቀረጽ ተቀረጹ፤ ስለ ዐሥራ ሁለቱም ነገዶች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዕንቍዎችም ድንጋዮች እንደ አሥራ ሁለቱ እንደ እስራኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፤ በየስማቸውም ማተሚያ እንደሚቀረጽ ተቀረጹ፥ ስለ አሥራ ሁለቱም ነገዶች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዕንቁዎቹም ድንጋዮች እንደ ዐሥራ ሁለቱ እንደ እስራኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፥ በየስማቸውም ማተሚያ እንደሚቀረጽ ተቀረጹ፥ ስለ ዐሥራ ሁለቱም ነገዶች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ናናቱዋ ሱን ፓይዱዋዳን፥ ሹቻቱዋ ፓይዱካ ታማነ ላኡዋ፤ እቱ እቱ ማታፋዳን ዎጨቲደ፥ ታማነ ላኡ ዛራቱዋ ሱንይ ሄ ሹቻቱዋን ጻፈቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa naanatuwaa suntsaa payduwaadan, shuchchatuwaa payduukka tammanne laa"uwaa; ittuu ittuu maatafaadan wooc'ettiide, tammanne laa"u zaratuwaa suntsay he shuchchatuwaan s'aafetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele nayta sunththaa qooda mala, shuchchata qoodaykka tammanne nam7a; issay issay maatame mala woocettidi tammanne nam7u qommota sunththi he shuchchata bolla xaafettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ናይታ ሱን ቆዳ ማላ፥ ሹቻታ ቆዳይካ ታማኔ ናምኣ፤ ኢሳይ ኢሳይ ማታሜ ማላ ዎጬቲዲ ታማኔ ናምኡ ቆሞታ ሱን ሄ ሹቻታ ቦላ ጻፌቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታማነ ናምኡ ሹቻታ ቦላ እስ እስ እስራኤለ ናይታ ሱንይ ዎጨትድ ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tammanne nam7u shuchata bolla issi issi Isra7eele nayta sunthay woocetidi xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእያንዳንዱ የእስራኤል ልጆች ስም አንዳንድ ሆኖ፣ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ማኅተም ከዐሥራ ሁለቱ ነገዶች የአንዱ ስም የተቀረጸበት ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የከበሩት ድንጋዮች ዐሥራ ሁለቱን የእስራኤል ነገድ በመወከል እንዲታሰቡ በእያንዳንዱ ድንጋይ ላይ ከዐሥራ ሁለቱ የያዕቆብ ልጆች ስሞች አንዱ ስም ተቀርጾበታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኣእማን ድማ፥ ከምቲ ስም ደቂ እስራኤል ዓሰርተ ኽልተ ነበረ። ስም እቶም ዓሰርተ ኽልተ ነገድ፥ ከም ቅርፂ ማሕተም ኣብቲ ኽቡር ኣእማን ተቐርፀ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኣእማን ድማ ከምቲ ስማት ደቂ እስራኣኤል፡ ከምቲ ስሞም ኦኣሰርተው ክልተ ነበረ። ነቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ ነፍሲ ወከፍ በብስሙ ኸም ቅርጺ ማሕተም ተቐርጸ። |