Exodus 38:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብቲ ሚእቲ ታለንት ብሩር ድማ መሰረታት መቕደስን መጋረጃ መጋረጃን ተደርበየ። ሚእቲ ፕሊንት ካብ ሚእቲ መክሊት፡ ሓደ መክሊት ንሓንቲ ፕሊንት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መቶ​ውም የብር መክ​ሊት ለድ​ን​ኳኑ ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮ​ችና ለመ​ጋ​ረ​ጃው ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮች ተደ​ረገ፤ መቶ​ውም መክ​ሊት ለመቶ እግ​ሮች፤ ለአ​ንድ እግ​ርም አንድ መክ​ሊት ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መቶውም የብር መክሊት የመቅደሱንና የመጋረጃውን እግሮች ለመሥራት ነበረ፤ ከመቶውም መክሊት መቶ እግሮች አደረገ፤ ለአንድ እግርም አንድ መክሊት ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መቶው የብር መክሊት የመቅደሱንና የመጋረጃውን እግሮች ለመሥራት ነበረ፤ ከመቶ መክሊት መቶ እግሮች ተሠሩ ይኸውም ለአንድ እግር አንድ መክሊት ማለት ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳ ዱንካንያ ጋርዱዋ ኤሴዳ ጼቱ ፖይ ገልያ ሉኮቱ 3,400 ኪሎ ግራመ ብራን ኦሰቴድኖ። ሄዌካ እት እት ገድያዉ ሀታማነ ኦይዱ ኪሎ ግራመ ብራ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossaa Dunkkaaniyaa gaaridduwaa esseedda s'eetu pootsay geliyaa lukotuu 3,400 kiilo giraame biran oosetteeddino. Hewekka itti itti gediyaw hattamanne oyddu kiilo giraame biraa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossa Dunkaaneza magalashata essida xeetu tohoti 3,400 kilo gidiza biran oosettida. Hessika issi issi tohos 34 kilo tigettiza bira.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳ ዱንካኔዛ ማጋላሻታ ኤሲዳ ጼቱ ቶሆቲ 3,400 ኪሎ ጊዲዛ ቢራን ኦሴቲዳ። ሄሲካ ኢሲ ኢሲ ቶሆስ 34 ኪሎ ቲጌቲዛ ቢራ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጌሻ ዱንካንያነ ማጋራጆታ ኤሳናዉ ማድያ ፄቱ ቶሆታ ኦናዉ 3,400 ክሎ ግራመ ብራ ብራታ ኤክዶሶና። ሄስካ፥ እስ እስ ቶሆይ ሀስታማነ ኦይዱ ክሎ ግራመ ብራ ብራታ ኤክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Geeshsha Dunkaaniyanne magarajota essanaw maaddiya xeetu tohota oothanaw 3,400 kilo giraame bira birata ekidosona. Hessika, issi issi tohoy hastamanne oyddu kilo giraame bira birata ekis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንድ መቶ የብር መክሊቶች የመቅደሱንና የመጋረጃዎቹን መቆሚያዎች ለመሥራት አገልግሎት ላይ ውለው ነበር፤ ይኸውም ከአንድ መቶ መክሊቶች አንድ መቶ መቆሚያዎች ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ መቆሚያ አንድ መክሊት ማለት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከብሩም ሦስት ሺህ አራት መቶ ኪሎ የሚሆነው ለተቀደሰው ድንኳንና ለመጋረጃዎች መቆሚያ የሚሆኑ አንድ መቶ እግሮች የተሠሩበት ነበር፤ ይኸውም ለእያንዳንዱ እግር ሠላሳ አራት ኪሎ ግራም ተመድቦለት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቲ ብሩር፥ ንሓደ መርገፂ ሰላሳን ኣርባዕተን ኪሎ ግራም ብምፍሳስ፥ ነቲ ድንኳንን ነቲ መጋረጃታትን ዝኸውን፥ ሚእቲ መርገፂ፥ ሰለስተ ሽሕን ኣርባዕተ ሚእትን ኪሎ ግራም ብሩር ወድአ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቲ ሚእቲ ታለንት ብሩር ድማ ንምፍሳስ ኣእጋር መቕደስን ኣእጋር መጋረጃን፡ ሚእቲ ታለንት ንሚእቲ እግሪ፡ ሓደ ታለንት ናደ እግሪ ኾነ።