Exodus 38:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንነፍሲ ወከፍ ሰብ፡ ፍርቂ ሸቃል፡ ከም ሸቃል መቕደስ፡ ንነፍሲ ወከፍ ኪቝጸር ዝኸደ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመትን ልዕሊኡን፡ ሽዱሽተ ሚእትን ሰለስተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ሓምሳን ሰብኡት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እያንዳንዱም ሰው አንድ አንድ ዲድርክም አዋጣ፤ አንድ ዲድርክም እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን የሰቅል ግማሽ ነው፤ ይህም የተዋጣው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ከተቈጠሩ ሁሉ ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ አምሳ ሰዎች ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን፥ የሰቅል ግማሽ ከተቈጠረው ከእያንዳንዱ ሰው የተሰጠ ነው፤ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ሁሉ ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ አምሳ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን መሠረት፥ የሰቅል ግማሽ ከተቆጠረው ከእያንዳንዱ ሰው የተሰጠ ነው፤ ይህም ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያ በላይ የተቆጠሩት ሁሉ ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ አምሳ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳ ፓይድያ ዎደ ፓይደቴዳ አቱማ አሳይ ኡባይ ሁጲያን ሁጲያን ጾሳ ዱንካንያን ኤረትያ ሚዛናን ዎና፥ ኡሱፑን ግራመ ኬሻ እሜዳ። ፓይደቴዳ አሳይ ላታሙ ላይ ኩሜዳዌነ ላታሙዋፐ ቦላና ደእያዌ ኡባይ 603,550. |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asaa paydiyaa wode paydetteedda attuma Asay ubbay huup'iyaan huup'iyaan S'oossaa Dunkkaaniyaan eretiyaa miizaanan wotsina, usuppun giraame keeshshaa immeedda. Paydeteedda Asay laatamu laytsaa kumeeddawenne laatamuwaappe bollana de'iyaawe ubbay 603,550. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asaa taybiza wode taybettida attumasay wuri issaadey hu7en hu7en immidayssi Xoossa Dunkaanen erettida meezaanen woththiin usuppun giraame mala gidides. Taybettida asay nam7u tammu layth kumidaynne nam7u tammaafe bollara dizay mulera 603,550. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳ ታይቢዛ ዎዴ ታይቤቲዳ ኣቱማሳይ ዉሪ ኢሳዴይ ሁኤን ሁኤን ኢሚዳይሲ ጾሳ ዱንካኔን ኤሬቲዳ ሜዛኔን ዎን ኡሱፑን ጊራሜ ማላ ጊዲዴስ። ታይቤቲዳ ኣሳይ ናምኡ ታሙ ላይ ኩሚዳይኔ ናምኡ ታማፌ ቦላራ ዲዛይ ሙሌራ 603,550። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስካ፥ ታይቦን ገልዳ አደ አሳይ፥ እሶይ እሶይ ጌሻ ዱንካነን ኤረትዳ ምዛንያ ልከን ኮየትያ ኡባ እምዶሶና። ላታሙ ላይነ እያፐ ቦላ ግድዳ፥ ማዝጋበን ገልዳ፥ አደ አሳ ታይቦይ ኡሱፑን ፄታነ ሄ ሙኩሉነ እቻሹ ፄታነ እሻታማ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessika, taybon gelida adde asay, issoy issoy geeshsha dunkaanen eretida mizaaniya liken koyetiya ubbaa immidosona. Laatamu laythinne iyape bolla gidida, mazgaben gelida, adde asaa tayboy usupun xeetanne heedzu mukulunne ichashu xeetanne ishatama. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከተቈጠሩት ጋር አብረው ከሆኑት ሃያና ከሃያ ዓመት በላይ የሆናቸው ስድስት መቶ ሦስት ሺሕ አምስት መቶ አምሳ ሰዎች የሰጡት እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን በአንድ ሰው አንድ ቤካ ይኸውም ግማሽ ሰቅል ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም በሕዝብ ቈጠራ ጊዜ የተመዘገቡት ሰዎች እያንዳንዳቸው በይፋ በታወቀው ሚዛን ልክ የከፈሉትን ድርሻ ጠቅላላ ድምር የሚያኽል ነበር፤ በሕዝብ ቈጠራ የተመዘገቡትም ኻያ ዓመት የሞላቸውና ከዚያም በላይ የሆኑት ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ኀምሳ ወንዶች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ፀብፃብ እዙይ ደቂ እስራኤል ክቝፀሩ እንተለዉ፥ እቶም ዝተቘፀሩ ሰባት ብሚዛን ቤተ መቕደስ ዝኸፈልዎ ድምር እዩ። እቶም ዝተቘፀሩ ድማ ኻብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ፥ ኵሎም ሽዱሽተ ሚእትን ሰለስተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ሓምሳን ሰባት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንነፍስ ወከፍ ሰብ ካብቶም በቲ ቁጽሪ ዝሓለፉ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ እሞ ካብ ሽዱሽተ ሚእትን ስለስተን ሽሕ ሃሙሽተ ሚእትን ሓምሳን ሰብ ሓደ ቤቃ፡ ንሱ ኸኣ ፈረቓ ሲቃል መቕደስ በጽሔ። |