Exodus 38:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ኵሉ ዕዮ እቲ መቕደስ ንስራሕ እተወስደ ዅሉ ወርቂ፡ ማለት ወርቂ መስዋእቲ፡ ከከም ሸቃል መቕደስ ዕስራን ትሽዓተን መክሊትን ሾብዓተ ሚእትን ሰላሳን ሲቃል ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተሰጠው ወርቅ ሁሉ፥ ለድንኳኑ ሥራ ሁሉ የተደረገው ወርቅ፥ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ሃያ ዘጠኝ መክሊት ሰባት መቶ ሠሳሳ ሰቅል ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተሰጠው ወርቅ ሁሉ፥ በመቅደሱ ሥራ ሁሉ የተደረገው ወርቅ፥ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ሀያ ዘጠኝ መክሊት ሰባት መቶ ሠላሳ ሰቅል ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለመቅደሱ ሥራ የተደረገው ወርቅ ሁሉ፥ የተሰጠው ወርቅ በሙሉ፥ በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን መሠረት ሀያ ዘጠኝ መክሊት ሰባት መቶ ሠላሳ ሰቅል ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳ ዱንካንያ ኦሶ ጾሳዉ እመቴዳ ዎርቃይ ጾሳ ዱንካንያን ኤረትያ ሚዛናን ዎና፥ እት ሻአ ኪሎ ግራምያ ዴጼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossaa Dunkkaaniyaa oosoo S'oossaw imetteedda work'k'ay S'oossaa Dunkkaaniyaan eretiyaa miizaanan wotsina, itti sha"a kiilo giraamiyaa dees'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa Dunkaaneza oosos GODAAS yaanne haa qaaseththi shiishshiza yarshos imettida worqqay Xoossa Dunkaanen erettida meezaanen woththiin 1,000 kilo gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳ ዱንካኔዛ ኦሶስ ጎዳስ ያኔ ሃ ቃሴ ሺሺዛ ያርሾስ ኢሜቲዳ ዎርቃይ ጾሳ ዱንካኔን ኤሬቲዳ ሜዛኔን ዎን 1,000 ኪሎ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጌሻ ዱንካንያ ኦሱዋስ ሀናና መላ ጎዳስ እመትዳ ዎርቃይ ጌሻ ዱንካነን ኤረትዳ ምዛነን እስ ሙኩሉ ክሎ ግራመ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Geeshsha dunkaaniya oosuwas hanana mela Godaas imetida worqay geeshsha dunkaanen eretida mizaanen issi mukulu kilo giraame gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለመቅደሱ ሥራ ሁሉ ከመወዝወዙ ስጦታ በመቅደሱ ሰቅል መሠረት የዋለው ጠቅላላ ወርቅ ሃያ ዘጠኝ መክሊትና ሰባት መቶ ሠላሳ ሰቅል ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለተቀደሰው ድንኳን መሥሪያ ይሆን ዘንድ ለእግዚአብሔር ተለይቶ የተሰጠ ወርቅ በሙሉ በይፋ በታወቀው ሚዛን ልክ አንድ ሺህ ኪሎ ግራም ይመዝን ነበር |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንዅሉ ስራሕ ቤተ መቕደስ መስርሒ ክኸውን ዝተውሃበ ወርቂ፥ ሽሕ ኪሎ ግራም ኮነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንኹሉ ዕዮ ቤት መቕደስ ንመስርሒ ዝኾነ ኹሉ ወርቂ፡ እቲ እተዋህበ ወርቂ፡ ብሲቃል መቕደስ ዕስራን ትሽዐትን ታለንትን ሾብዓተ ሚእትን ሰላሳን ሲቃል ኮነ። |