Exodus 37:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኪሩቤል ድማ ኣኽናፎም ናብ ላዕሊ ዘርጊሖም ነቲ መንበር ምሕረት ብኣኽናፎም ገጾም ኣብ ነንሕድሕዶም ሸፈንዎ። ክሳብ መንበር ምሕረት ገጻት ኪሩቤል ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ የዘረጉ ሆኑ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ሸፈኑ፤ እርስ በርሳቸውም ተያዩ፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ መክደኛው ተመለከቱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ የዘረጉ ሆኑ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ሸፈኑ፥ እርስ በርሳቸውም ተያዩ፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ መክደኛው ተመለከቱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ የዘረጉ ነበሩ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ሸፈኑ፥ እርስ በርሳቸውም ትይዩ ነበሩ፥ የኪሩቤል ፊቶቻቸው ወደ መክደኛው ይመለከት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ክሩበቱ ባረንቱ ቀፍያ ደንደ፥ አቶ ግያ ሳኣ ካምያ ቁምእያ ባረንቱ ቀፍያን ኩዋይ ዎድኖ፤ ቃይ እቱ እቱዋኮ ስም ኡቲደ፥ ቁምእያ ጼሊኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kiruubetuu barenttu k'efiyaa dentsiide, atto giyaa sa'aa kammiyaa k'um"iyaa barenttu k'efiyaan kuway wotseeddino; k'ay ittuu ittuwaakko simmi uttiide, k'um"iyaa s'eeliino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kirubeti ba qefe denththidi atto geetettiza sohoza kammiza kama ba qefen kammi woththida; qasse issoy issaara xeelettana mala ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኪሩቤቲ ባ ቄፌ ዴንዲ ኣቶ ጌቴቲዛ ሶሆዛ ካሚዛ ካማ ባ ቄፌን ካሚ ዎዳ፤ ቃሴ ኢሶይ ኢሳራ ጼሌታና ማላ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክሩበት ባንታ ቀፍያ ምጭድ፥ አቶተ ካሙዋ ካምድ፥ እሶይ እሱዋ ፄሎሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiruubeti banta qefiya miccidi, atotetha kamuwa kammidi, issoy issuwa xeelloosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኪሩቤልም የስርየት ክዳኑን በመሸፈን ክንፋቸውን ወደ ላይ ዘርግተው ነበር፤ ኪሩቤል ወደ ስርየት መክደኛው እየተመለከቱ እርስ በርሳቸው ገጽ ለገጽ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ዘርግተው መክደኛውን በመሸፈን እርስ በርስ እንዲተያዩ አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኪሩቤል መጠማምቲ ነበሩ፤ ኣኽናፎም ልዕል ኣቢሎም ዘርጊሖም፥ ነቲ መኽደን መስተስረዪ በኽናፎም የፅልሉሉ ነበሩ። ገፆም ከዓ ናብቲ መኽደን መስተስረዪ ኣቢሉ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ኩሩቤል ከኣ ንሓድሕዶም ገጽ መለሶም። ኣኽናፎም ልዕል ኣቢሎም ዘርጊሖም፡ ንመኽደን መተዓረቒ በኽናፎም ከወልዎ። ገጽ እቶም ኩሩቤል ናብ መኽደን መተዓረቒ ኣቢሉ ነበረ። |