Exodus 36:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ትእዛዝ ኣመሓላለፈ፣ ንሳቶም ድማ ከምዚ ኢሎም ኣብ መላእ ሰፈር ኣበሰሩ። ስለዚ ህዝቢ ከየምጽእ ተኸልኪሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም አዘዘና፥ “ወንድ ወይም ሴት ለመቅደስ ስጦታ ከዚህ የበለጠ የሚያመጣ አይኑር” ብሎ በሰፈሩ ውስጥ አወጀ። ሕዝቡም እንዳያመጡ ተከለከሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያመጡትም ነገር ሥራን ሁሉ ለመፈጸም በቅቶ ገና ይተርፍ ስለ ነበረ ሙሴ አዘዘና። ወንድ ወይም ሴት ለመቅደስ ስጦታ ከዚህ የበለጠ የሚያመጣ አይኑር ብሎ በሰፈሩ ውስጥ አሳወጀ። ሕዝቡም እንዳያመጡ ተከለከሉ። ፕ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም በሰፈሩ ውስጥ አዋጅ እንዲተላለፍ አዘዘ፦ “ወንድ ወይም ሴት ለመቅደሱ ስጦታ ከእንግዲህ ወዲህ አያምጣ”፤ ሕዝቡም እንዳያመጡ ተከለከሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ ዱንካኔዳ ሳኣን ደእያ አሳዉ ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ፤ “ላኤን አይ አቱማ አሳይካ አይ ማጫ አሳይካ ጾሳ ዱንካንያ ኦሶ እምያዋ እማናዉ አሆፖ” ያግና፥ አሳይ አህያዋ አግ ባሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse dunkkaaneedda sa'aan de'iyaa asaw hawaadan yaagiide azazeedda; «Laa"entso ay attuma asaykka ay mac'c'a asaykka S'oossaa Dunkkaaniyaa oosoo immiyaawaa immanaw ahoppo» yaagina, Asay ahiyaawaa aggi basheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Musey ba dunkaanen dunkaanen diza asaas, «Nam7anththo oonakka gidiin Xoossa Dunkaane oosos immiza imota ehoppo» gi yootiin asay ehizayssa aggaagides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሙሴይ ባ ዱንካኔን ዱንካኔን ዲዛ ኣሳስ፥ «ናምኣን ኦናካ ጊዲን ጾሳ ዱንካኔ ኦሶስ ኢሚዛ ኢሞታ ኤሆፖ» ጊ ዮቲን ኣሳይ ኤሂዛይሳ ኣጋጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ፥ “ጌሻ ዱንካንያ ኬፃናዉ ኦንካ እምያባ ኤሆፖ” ያግድ ኪትን፥ አሳይ ኤሄይሳ አጋግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey, “Geeshsha Dunkaaniya keexanaw oonika immiyaba ehopo” yaagidi kiittin, asay eheysa aggaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሙሴ ትእዛዝ ሰጠ፤ ይህንም ቃል ወደ ሰፈሩ ላኩት፤ “ማንም ወንድ ወይም ሴት ለመቅደሱ ሌላ ምንም ስጦታ ማድረግ የለበትም፤” ስለዚህ ሕዝቡ ትርፍ እንዳያመጡ ተከለከሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሙሴ ለተቀደሰው ድንኳን መሥሪያ የሚሆን ስጦታ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳያመጡ በሰፈሩ ሁሉ ትእዛዝ አስተላለፈ፤ ከዚያም በኋላ ሕዝቡ ስጦታ ማምጣቱን አቆመ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሙሴ “ሰብኣይ ወይ ሰበይቲ ንመስርሒ መቕደስ ዝኸውን ውህብቶ ኣይተምፅኡ” ኢሉ ኣብ ሰፈር ኣዘዘ እሞ፥ እቶም ህዝቢ ኸየምፅኡ ተኸልከሉ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሙሴ፡ ሰባኣይ ኮነ ወይ ሰበይቲ ንመቕደስ ኪህብ ኢሉ ደጊም ኣይዕየ ኢሎም ኣብ ሰፈር ኪእወጅ አዘዘ ኣሞ እቶም ህዝቢ ኸይምጽኡ ተኸልከሉ። |