Exodus 36:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እቶም ንዅሉ ዕዮ መቕደስ ዚገብሩ ለባማት ከኣ ነፍሲ ወከፎም ካብቲ ዝሰርሕዎ ዕዮኦም መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው በሚ​ሠ​ሩት የመ​ቅ​ደ​ሱን ሥራ የሚ​ሠሩ ጠቢ​ባን ሁሉ መጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የመቅደሱንም ሥራ የሚሠሩ ጠቢባን ሁሉ የሚያደርጉትን ሥራ ትተው መጡ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የመቅደሱን ሥራ የሚሠሩ ጠቢባን ሁሉ ሥራቸውን ትተው መጡ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና ጾሳ ዱንካንያ ኦያ ኤራይ ኩሜዳ አሳይ ኡባይ ባረንቱ ኦሱዋ አግ ባሺደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina S'oossaa Dunkkaaniyaa ootsiyaa eray kumeedda Asay ubbay barenttu oosuwaa aggi bashiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Xoossa Dunkaaneza ooththiza erateththi kumida asay wuri ba ooththizayssa aggi Musekko biidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ጾሳ ዱንካኔዛ ኦዛ ኤራቴ ኩሚዳ ኣሳይ ዉሪ ባ ኦዛይሳ ኣጊ ሙሴኮ ቢዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ ጌሻ ዱንካንያ ኦያ ሂላንቾት ባንታ ኦሱዋ ኤስድ፥ ሙሰኮ ብድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, Geeshsha Dunkaaniya oothiya hiillanchoti banta oosuwa essidi, museko bidi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የመቅደሱን ሥራ ሁሉ ይሠሩ የነበሩ ጥበበኞች የሆኑ ባለሙያዎች ሁሉ ሥራቸውን ትተው መጡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ሥራውን የሚያከናውኑት ጥበበኞች ሁሉ ሥራቸውን ትተው ወደ ሙሴ በመሄድ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንዅሉ ስራሕ መቕደስ ዝሰርሑ ዝነበሩ ዅላቶም ጥበበኛታት፥ ነፍሲ ወከፎም ካብቲ ዝሰርሑዎ ዝነበሩ ስራሖም ናብ ሙሴ መፂኦም፦
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንኹሉ ዕዮ መቕደስ ዘዐዩ ዝነበሩ ኹላቶም ጥበበኛታት ነፍሲ ወከፎም ከካብቲ ዚዐይዎ ዝነበሩ ዕዮኦም መጹ።