Exodus 36:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብታሕተዋይ ሸነኽ፡ ኣብ ርእሱ ድማ ናብ ሓደ ቀለቤት ተተሓሒዞም ነበሩ። ከምኡ ድማ ምስ ክልቲኦም ኣብ ክልቲኡ ኩርናዓት ገበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከታ​ችም እስከ ላይ እስከ አን​ደ​ኛው ቀለ​በት ድረስ አንድ ሳንቃ ድርብ ነበረ፤ ለሁ​ለ​ቱም ማዕ​ዘን እን​ዲሁ ሁለት ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከታችም እስከ ላይ እስከ አንደኛው ቀለበት ድረስ አንድ ሳንቃ ድርብ ነበረ፤ ለሁለቱም ማዕዘን እንዲሁ ሁለት ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከታችም እስከ ላይ እስከ አንደኛው ቀለበት ድረስ አንድ ሳንቃ ድርብ ነበረ፤ ለሁለቱም ማዕዘን እንዲሁ ሁለት ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ላኡ ጋጻቱዋን ደእያ ጻጋገቱዋ ጻጱዋፐ ጼራ ጋካናዉ ዳቡላ ግድ ቢደ፥ ጼራን እት ሳጋይያን ገል ኦይቀቴድኖ። ኡንቱንቱ ላአቱካ ሄዋዳን ሀኔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha laa"u gas'atuwaan de'iyaa s'agaagetuwaa s'ap'uwaappe s'eeraa gakkanaw daabula gidi biide, s'eeran itti sagaayiyaan geli oyk'k'etteeddino. Unttunttu laa"attuukka hewaadan haneeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha nam7u zoozetan diza toleti xaphoppe xeera gakkanaashe nam7u gidi biidi xeeran issi sagayon geli oykettida. Istti nam7ayka hessaththo oosettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ናምኡ ዞዜታን ዲዛ ቶሌቲ ጻጶፔ ጼራ ጋካናሼ ናምኡ ጊዲ ቢዲ ጼራን ኢሲ ሳጋዮን ጌሊ ኦይኬቲዳ። ኢስቲ ናምኣይካ ሄሳ ኦሴቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ናምኡ ማዛነ ቱቀት ፃጶፐ ፄራ ጋካናዉ ኦይከት ብዶሶና። ናምኡ ማዛንያን ደእያ ናምኡ ቱቀት ሄሳዳ ሀንድ ኦሰትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He nam7u maazane tuuqeti xaphope xeera gakanaw oyketi bidosona. Nam7u maazaniyan de7iya nam7u tuuqeti hessada hanidi oosetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእነዚህ ሁለት ማእዘኖች ላይ ከታች አንሥቶ እስከ ላይ ድረስ ወጋግራዎቹ በአንድ ላይ ተነባብረው በአንድ ቀለበት ውስጥ ተገጥመው ነበር፤ ሁለቱም አንድ አካል ሆነው ተሠርተው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ በማእዘኖቹ ያሉት ተራዳዎች በግርጌ በኩል ተገጣጥመው እስከ ላይ አንደኛው ዋልታ ድረስ የተያያዙ ነበሩ፤ በሁለቱ ማእዘኖች ላይ የተደረጉት ሁለቱ ተራዳዎች የተሠሩት በዚህ ዐይነት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ካብ ታሕቲ ጀሚሩ ኽሳዕ ላዕሊ፥ ክሳዕ እቲ ቐዳማይ ቀለበት ድርብ ነበረ። ንኽልቲኡ ኣብቲ ኽልተ ዅርናዕ ከምኡ ገበሩሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኻብ ታሕቲ ጀሚሩ ድርብ ነበረ፡ ክሳዕ ላዕሊ ኽሳዕ እቲ ቐዳማይ ቀለቤት፡ ብመልኡ ኸምኡ ነበረ። ንኽልቲኡ ኣብቲ ኽልተ ኹርናዕ ከምኡ ገበረ።