Exodus 36:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ንበሳልኤልን ኦሆልያብን ንዅሎም እቶም የሆዋ ጥበብ ኣብ ልቦም ዝሃቦም ጥበበኛታትን ንዅሎም እቶም ልቦም ናብ ዕዮ ኪኸይድ ዝደፋፍኦምን ጸውዖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ባስልኤልንና ኤልያብን፥ እግዚአብሔርም ዕውቀትንና ጥበብን በልቡናቸው ያሳደረባቸውንና ጥበብ ያላቸውን፥ ሥራውንም ለመሥራት ይቀርብ ዘንድ ልቡ ያስነሣውን ሁሉ ሥራውን ሠርተው ይፈጽሙ ዘንድ ጠራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ባስልኤልንና ኤልያብን፥ እግዚአብሔርም በልቡ ጥበብን ያደረገለትን በልብ ጥበበኛ ሰው ሁሉ፥ ሥራውንም ለመሥራት ይቀርብ ዘንድ ልቡ ያስነሣውን ሁሉ ጠራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም ባስልኤልን፥ ኤልያብንና ጌታ በልቡ ጥበብን ያሳደረበትን ጥበበኛ ሰው ሁሉ፥ ሥራውን ለመሥራት ልቡ ያነሣሣውን ሁሉ ጠራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ሙሴ ባሳልኤላ፥ ኦሆልኣባነ መና ጎዳይ ዱማ ኤራ እሜዳዋንቱ ኦሱዋ ኦናዉ ያና ኮይያ ኡባ ጼሲደ ሺሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Muse Basaal"eela, Oholi'aabanne Med'inaa Goday dumma era immeeddawanttu oosuwaa ootsanaw yaana koyiyaa ubbaa s'eesiide shiishsheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Musey Basli7eele, Eelaabenne GODAY dumma erateth immidayta ooso ooththanaas yaana koyzayta ubbaa xeygidi shiishshides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሙሴይ ባስሊኤሌ፥ ኤላቤኔ ጎዳይ ዱማ ኤራቴ ኢሚዳይታ ኦሶ ኦናስ ያና ኮይዛይታ ኡባ ጼይጊዲ ሺሺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ ባስልኤላ፥ ኤልያባ፥ ጎዳይ ዱማ ኤራተ እምዳይሳታነ ኦሶ ኦናዉ ኮይያ ኡባ ፄግድ፥ ኦሱዋ ዶማና መላ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey Basili7eela, Eliyaaba, Goday dumma eratethi immidaysatanne ooso oothanaw koyiya ubbaa xeegidi, oosuwa doomana mela kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሙሴ ባስልኤልንና ኤልያብን እንዲሁም እግዚአብሔር (ያህዌ) ችሎታ የሰጣቸውን፣ መጥተው ሥራውን ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑትን ጥበብ ያላቸውን ሰዎች ሁሉ አስጠራ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴም ባጽልኤልንና ኦሆሊአብን፥ እንዲሁም እግዚአብሔር ልዩ ችሎታ የሰጣቸውንና ለመርዳት ፈቃደኞች የነበሩትን ሌሎችን ጥበበኞች ሁሉ ጠርቶ ሥራውን እንዲጀምሩ ነገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ድማ ንባስልኤልን ንኤልያብን፥ ንዅሎም እቶም መፂኦም ነዝ ስራሕ እዙይ ክሰርሑ ድሌት ዘለዎምን፥ እግዚኣብሄር ጥበብ ዘሕደረሎም ክኢላታት ሰባትን ፀውዐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ድማ ንቤሳልኤልን ንኦሆልያብን ንኹሎም ጥበበኛ ልቢ ዘለዎም ሰባትን፡ እግዚኣብሄር ኣብ ልቦም ጥበብ ዘሕደረሎም፡ መጺኦም ነዚ ዕዮዚ ኸዐዩ ቦም ዝደረኾም ጸውዔ። |