Exodus 36:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ በሳልኤልን ኦሆልያብን፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ዅሉ፡ ንኣገልግሎት መቕደስ ዚኸውን ኵሉ ዓይነት ዕዮ ብኸመይ ከም ዚዓዩ ምእንቲ ኺፈልጡ ጥበብን ምስትውዓልን ዝሃቦም ጥበበኛ ልቢ ዅሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ባስ​ል​ኤ​ልና ኤል​ያብ፥ ለመ​ቅ​ደ​ስም ማገ​ል​ገያ ሥራ ሁሉ ያደ​ርጉ ዘንድ እን​ዲ​ያ​ውቁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጥበ​ብ​ንና ማስ​ተ​ዋ​ልን የሰ​ጣ​ቸው በል​ባ​ቸ​ውም ጥበ​በ​ኞች የሆኑ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዘ​ዘ​ውን ነገር ሁሉ አደ​ረጉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለመቅደስም ማገልገያ ሥራ ሁሉ ያደርጉ ዘንድ እንዲያውቁ እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋልን የሰጣቸው ባስልኤልና ኤልያብ በልባቸው ጥበበኞችም ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ነገር ሁሉ አደረጉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ባስልኤል፥ ኤልያብና ጥበበኞች ሁሉ፥ የመቅደሱን አገልግሎት ሥራ ሁሉ እንዲያደርጉና እንዲያውቁ ጌታ ጥበብንና ማስተዋልን የሰጣቸው ጌታ ያዘዘውን ነገር ሁሉ አደረጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋ ድራዉ፥ ባጻልኤል፥ ኦሆልኣብነ መና ጎዳ ዱንካንያ ኬጻና ማላነ ኦሶ ግድያ ኤራ መና ጎዳይ እምና፥ ሉጼዳ አሳይ ኡባይ መና ጎዳይ አዛዜዳዋዳን ኡባባ ኦና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaa diraw, Bas'aali'eeli, Oholi'aabinne Med'inaa Godaa Dunkkaaniyaa kees's'ana malanne oosoo gidiyaa eraa Med'inaa Goday immina, lus'eedda Asay ubbay Med'inaa Goday azazeeddawaadan ubbabaa ootsana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessa gishshas Basli7eeley, Eelaabeynne Xoossa Dunkaane ooththana mala GODAY erateth immida asay wuri GODAY azazida mala istti ooththana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳ ጊሻስ ባስሊኤሌይ፥ ኤላቤይኔ ጾሳ ዱንካኔ ኦና ማላ ጎዳይ ኤራቴ ኢሚዳ ኣሳይ ዉሪ ጎዳይ ኣዛዚዳ ማላ ኢስቲ ኦና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሄሳ ግሾ፥ ባስልኤል፥ ኤልያብነ ጌሻ ዱንካንያ ኬፃና መላ ጎዳይ ሂላነ ኤራተ እምዳ አሳ ኡባይ፥ ጎዳይ ኪትዳይሳዳ ኡባባ ኦና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hessa gisho, Basili7eeli, Eliyaabinne Geeshsha Dunkaaniya keexana mela Goday hiillanne eratethi immida asa ubbay, Goday kiitidaysada ubbaba oothana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የመቅደሱን የግንባታ ሥራ ሁሉ እንዴት ማከናወን እንዳለባቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) ጥበብንና ችሎታን የሰጣቸው፣ ባስልኤል፣ ኤልያብና ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ሥራውን ልክ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዘው ይሥሩት።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ባጽልኤልና ኦሆሊአብ እንዲሁም ለተቀደሰው ድንኳን ዝግጅት እግዚአብሔር ማናቸውንም ሥራ ለመሥራት ችሎታንና ዕውቀትን የሰጣቸው ሌሎች ሰዎች እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት ይሠራሉ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ “ባስልኤልን ኤልያብን ኵሎም ጥበብ ዘለዎም ሰባትን መቕደስ ንምስራሕ ዘድሊ ዅሉ ስራሕ ምስራሕ ምእንቲ ኽፈልጡ፥ እግዚኣብሄር ጥበብን ምስትውዓልን ዝሃቦም፥ ከምቲ ዅሉ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ነገር ክገብሩ እዮም።”
Amharic Tigrinya 2011 በሳልኤል ኦሆልያብን ኩሎም ጥበብ ልቢ ዘለዎም ሰባትን ንኣገልግሎት መቕደስ ዚኸውን ኹሉ ዕዮ ምዕያይ ኪፈልጡ፡ እግዚኣብሄር ጠበብን ምስትውዓልን ዝሀቦም፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ኹሉ ነግር ኪገብሩ እዮም።