Exodus 35:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ንብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤል ከምዚ ኢሉ ተዛረቦ፦ እዚ እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ዝኣዘዞ ቃል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ አላቸው፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ማህበር ሁሉ አላቸው። እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴ ለእስራኤል ልጆች ማህበር ሁሉ እንዲህ አለ፦ “ጌታ ያዘዘው ነገር ይህ ነው፥ እንዲህ በማለት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ እስራኤልያ ማባራዉ ሙልያዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ: |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse Israa'eeliyaa maabaraw muliyaw hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday hawaadan yaagiide azazeedda: |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Musey Isra7eele maabaraas kumeththaas, «GODAY inttena hizgi azazides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሙሴይ ኢስራኤሌ ማባራስ ኩሜስ፥ «ጎዳይ ኢንቴና ሂዝጊ ኣዛዚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ እስራኤለ አሳኮ፥ “ጎዳይ ሀይሳዳ ያግድ ህንተና ኪትስ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey Isra7eele asaako, “Goday haysada yaagidi hintena kiittis; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሙሴ ለእስራኤላውያን ማኅበረ ሰብ ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘው ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ድማ ንዅሉ ማሕበር ደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢሉ ተዛረቦም፦ “እቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ነገር እዙይ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ድማ ንብዘሎ ኣኺባ ደቂ እስራኤል ከምዚ ኢሉ ተዛረበ፡ እቲ እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ዝኣዘዞ ነገር እዚ እዩ |