Exodus 35:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ምቕራጽ ኣእማን፡ ምቕራጽ፡ ኣብ ምቕራጽ ዕንጨይቲ፡ ዝዀነ ይኹን ስነ-ጥበባዊ ስራሕ ንምስራሕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በፈርጥ የሚሆነውን የዕንቍ ድንጋይ ይቀርጽ ዘንድ፥ ዕንጨቱንም ይጠርብ ዘንድ፥ የብልሃት ሥራውንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በፈርጥ የሚሆነውን የዕንቍ ድንጋይ ይቀርጽ ዘንድ፥ እንጨቱንም ይጠርብ ዘንድ፥ የብልሃት ሥራውንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፈርጥ የሚሆንን የዕንቁ ድንጋይ በመቅረጽ፥ እንጨት በመጥረብ፥ የብልሃት ሥራ ሁሉ እንዲሠራ ችሎታ ሰጠው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳንካ፥ አልኦ ሹቻ ማሲደ ጊግሳናሳ፤ ም ማሳናሳነ ኡባ ቆሞ ኦሱዋ ሂላን ኦናሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadankka, al"o shuchchaa massiide giigissanaassa; mitsaa massanaassanne ubbaa k'ommo oosuwaa hiilan ootsanaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaththoka al7o shuch massi giigsanaassa; qasseka mith massanaassinne dumma dumma ooso hiillan ooththanaassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳካ ኣልኦ ሹች ማሲ ጊጊሳናሳ፤ ቃሴካ ሚ ማሳናሲኔ ዱማ ዱማ ኦሶ ሂላን ኦናሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳካ፥ አልኦ ሹቹ ማስድ ጊግሶ፥ ም ማሰነ ሀራ ኦሶ ኡባ ኦና መላ ጭንጫተ እሚስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessadaka, al7o shuchu massidi giigiso, mithi masethinne hara ooso ubbaa oothana mela cincatethi immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድንጋዮችን እንዲጠርብና እንዲያወጣ፣ የዕንጨት ሥራ እንዲሠራና ማንኛውንም ዐይነት የጥበብ ሙያ እንዲያከናውን ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዕንቊ ጌጣጌጦችን ለመሥራትና የእንጨት ቅርጾችን ለማውጣት እንዲሁም ሌሎችን የጥበብ ሥራዎች ለማከናወን ችሎታ ሰጥቶታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዝዛነቕ ኣእማን ንምቕራፅን ዕንፀይቲ ንምፅራብን፥ ኵሉ ዓይነት ናይ ስራሕ ብልሓት፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዚዛነቕ ኣእማን ንምውቃርን ንምጽራብ ዕጨይትን፡ ኩሉ ዓይነት ዕዮ ብልሓትን ምቕራጽን ንምዕያይ ካብ ሰማያውን ሕብሪ ደምን ጽሩይ ቀይሕን ልጺ እንጣጢዕ ከኣ ብብልሓት ንምእላምን ንምጥላፍን ንዕዮ ማእለማን ኩሉ ዓይነት ዕዮ ብልሓት ንምሕሳብን ብጥበባት ልቢ መልኦም። |