Exodus 35:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ንደቂ እስራኤል፡ እንሆ፡ የሆዋ ንቤዛሌል ወዲ ኡሪ ወዲ ሑር፡ ካብ ነገድ ይሁዳ ብስሙ ሰመዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች አላ​ቸው፥ “እዩ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከይ​ሁዳ ነገድ የሆ​ነ​ውን የሆር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤ​ልን በስሙ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም የእስራኤልን ልጆች አላቸው። እዩ፥ እግዚአብሔር ከይሁዳ ነገድ የሆነውን የሆር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስልኤልን በስሙ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንዲህ አላቸው፦ “ተመልከቱ፥ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነውን የሑር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስልኤልን በስሙ ጠራው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ እስራኤልያ አሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “በእተ፤ መና ጎዳይ ይሁዳ ዛርያፐ ሁራ ናኣ ናኣ፥ ኡራ ናኣ፥ ባጻልኤላ ዶሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Israa'eeliyaa asaa hawaadan yaageedda; «Be'ite; Med'inaa Goday Yihudaa zariyaappe Huura na'aa na'aa, Uura na'aa, Bas'aali'eela dooreedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele asaas, «Be7ite; GODAY Yuhuda qommofe Uures naaza naa, Huurey naa Basli7eele doorides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ቤኢቴ፤ ጎዳይ ዩሁዳ ቆሞፌ ሁሬስ ናዛ ና፥ ኡሬይ ና ባስሊኤሌ ዶሪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ እስራኤለ አሳኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ጎዳይ ይሁዳ ሼሻፐ ግድዳ ሁራ ናኣ ናኣ፥ ኡረ ናኣ፥ ባስልኤላ ዶርስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele asaako haysada yaagis; “Goday Yihuda sheeshape gidida Huura na7aa na7aa, Ure na7aa, Basili7eela dooris.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሙሴ እስራኤላውያንን አላቸው፤ “እነሆ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ከይሁዳ ነገድ የሆነውን የሆር ልጅ፣ የኡሪን ልጅ ባስልኤልን መርጧል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ ለእስራኤላውያን እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር ከይሁዳ ወገን የሑር የልጅ ልጅ የሆነውን የኡሪ ልጅ ባጽልኤልን መርጦታል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “ረአዩ፥ እግዚኣብሄር ንባስልኤል ወዲ ኡሪ፥ ወዲ ሁር፥ ካብ ነገድ ይሁዳ ሓረዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ንደቂ እስራኤል በሎም፡ ርእዩ፡ እግዚኣብሄር ንበሳልኤል ወዲ ኡሪ፡ ወዲ ሁር ካብ ነገድ ይሁዳ ብስሙ ጸውዖ።