Exodus 35:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል፡ ነቲ የሆዋ ብኢድ ሙሴ ዝኣዘዞ ዅሉ ዓይነት ዕዮ፡ ልቦም ፍቓደኛታት ዝገበሩ ሰብኣይን ሰበይትን፡ ንእግዚኣብሄር ፍቓደኛ መስዋእቲ ኣምጽኡሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችም ያመጡ ዘንድ ልባ​ቸው ያስ​ነ​ሣ​ቸው ወን​ዶ​ችና ሴቶች ሁሉ ሙሴ ይሠራ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ላዘ​ዘው ሥራ ሁሉ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስጦታ በፈ​ቃ​ዳ​ቸው አመጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእስራኤል ልጆችም ያመጡ ዘንድ ልባቸው ያስነሣቸው ወንዶችና ሴቶች ሁሉ ሙሴ ይሠራ ዘንድ እግዚአብሔር ላዘዘው ሥራ ሁሉ ለእግዚአብሔር ስጦታ በፈቃዳቸው አመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእስራኤል ልጆች ልባቸው ያነሣሣቸው ወንዶችና ሴቶች ሁሉ ጌታ በሙሴ እጅ እንዲሠራ ላዘዘው ሥራ ሁሉ የሚሆን ስጦታ በፈቃዳቸው ለጌታ አመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱ አሳይ ኡባይ፥ አቱማዌነ ማጫዌ፥ ኡንቱንቱ ኦናዳን መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና አዛዜዳ ኦሶ ሀንያ እሙዋ ኡባ ባረንቱ ሸንያን መና ጎዳዉ አሄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuu Asay ubbay, attumawenne mac'c'awe, unttunttu ootsanaadan Med'inaa Goday Muse baggana azazeedda oosoo haniyaa imuwaa ubbaa barenttu sheniyaan Med'inaa Godaw aheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay wuri attumaynne maccay, istti ooththana mala GODAY Muse baggara azazida oosos gidiza imota ubbaa ba dosan GODAAS ehides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ዉሪ ኣቱማይኔ ማጫይ፥ ኢስቲ ኦና ማላ ጎዳይ ሙሴ ባጋራ ኣዛዚዳ ኦሶስ ጊዲዛ ኢሞታ ኡባ ባ ዶሳን ጎዳስ ኤሂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳ ኡባይ፥ ኦና መላ ጎዳይ ሙሰ ባጋራ ኪትዳ ኦሱዋስ ሀንያ እሞታታ ኡባ ባንታ ዶሳን ጎዳስ ኤህዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asa ubbay, oothana mela Goday Muse baggara kiitida oosuwas haniya imotata ubbaa banta dosan Godaas ehidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፈቃደኛ የሆኑ እስራኤላውያን ወንዶችና ሴቶች ሁሉ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል እንዲያከናውኑት ላዘዛቸው ሥራ ሁሉ የበጎ ፈቃድ ስጦታዎችን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አመጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወንዶችና ሴቶች የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እግዚአብሔር ሙሴን ላዘዘው ሥራ የሚውል ልባቸው የፈቀደውን ስጦታ ለእግዚአብሔር አመጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ ወከፍ ሰብኣይን ሰበይትን ደቂ እስራኤል፥ ነቲ እግዚኣብሄር ክግበር ኢሉ ብሙሴ ዝኣዘዞ፥ ልቡ ዝፈቐዶ ብፍታዉ ንእግዚኣብሄር መባእ ኣምፅአ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ነፍስ ወከፍ ሰብኣይን ሰበይትን ነቲ እግዚኣብሄር ኪግበር ብሙሴ ዝኣዘዞ ኹሉ ግብሪ ዚኸውን ክሂብ ልቡ ዘልዐሎ፡ ብፍታው ሃያብ ንእግዚኣብሄር ኣምጽኡ።