Exodus 35:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መቕደስ ንኸገልግሉ ኽዳውንቲ፡ ንካህን ኣሮን ዚኸውን ቅዱስ ክዳን፡ ክዳን ደቁ ድማ ኣብ ክህነት ኬገልግሉ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በመ​ቅ​ደስ ውስጥ ለማ​ገ​ል​ገል በብ​ል​ሃት የተ​ሠ​ሩ​ትን ልብ​ሶች፥ በክ​ህ​ነት ያገ​ለ​ግ​ሉ​በት ዘንድ የተ​ቀ​ደ​ሱ​ትን የካ​ህ​ኑን የአ​ሮ​ንን ልብ​ሶች፥ የል​ጆ​ቹ​ንም ልብ​ሶች።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመቅደስ ውስጥ ለማገልገል በብልሃት የተሠሩትን ልብሶች፥ በክህነት ያገለግሉበት ዘንድ የተቀደሱትን የካህኑን የአሮን ልብሶች፥ የልጆቹንም ልብሶች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመቅደስ ውስጥ ለማገልገል በብልሃት የተሠሩትን ልብሶች፥ በክህነት እንዲያገለግሉበት የተቀደሱትን የካህኑን የአሮን ልብሶችና የልጆቹን ልብሶች።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጌሻ ሳኣን ኦደ ጎኤታናዉ ዳደቴዳ ማዮቱዋ፥ ቄሲ አሮነ ማይያ ጌሻ ማዩዋ አ ናናይ ቄሰተ ኪታ ኦደ ማይያ ማዩዋ መኖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Geeshsha Sa'aan ootsiidde go"etanaw dadetteedda mayotuwaa, k'eesii Aaroone mayiyaa geeshsha mayuwaa Aa naanay k'eesetetsaa kiitaa ootsiidde mayiyaa mayuwaa med'd'ino» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) qeeseti dummasozan ooththishe may7anaas dadettida may7ota, qeese Aarooneynne iza nayti qeeseteththa ooso ooththishe may7iza may7ota ooththana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴቲ ዱማሶዛን ኦሼ ማይኣናስ ዳዴቲዳ ማይኦታ፥ ቄሴ ኣሮኔይኔ ኢዛ ናይቲ ቄሴቴ ኦሶ ኦሼ ማይኢዛ ማይኦታ ኦና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮንነ እያ ናይት ጌሻ በሳን ሀጋዝሸ ማአናዉ አሌቀትድ ኦሰትዳ ቦንቾ ማኦታ ኦ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aaroninne iya nayti Geeshsha bessan haggaazishe ma7anaw alleeqetidi oosetida boncho ma7ota ootho” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በመቅደሱ ውስጥ ለማገልገል የሚለበሱ የፈትል ልብሶችን ይኸውም የካህኑ የአሮንን የተቀደሱ ልብሶችንና ካህናት ሆነው ሲያገለግሉ የሚለብሷቸውን የወንዶች ልጆቹን ልብሶች ይሥሩ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህናቱ በተቀደሰው ስፍራ በሚያገለግሉበት ጊዜ የሚለብሱአቸው በጥበብ ያጌጡ ልብሶችን ይኸውም ለካህኑ ለአሮንና ለልጆቹ የተሠሩትን የተቀደሱ ልብሶች ይሥሩ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኻህናት ኣብ መቕደስ ከገልግሉ እንተለዉ ዝለብስዎ ኣልባስ፥ ነቲ ካህን ኣሮን ዝለብሶ ቅዱስ ኣልባስን፥ ነቲ ደቁ ብኽህነት ከገልግሉ እንተለዉ ዝኽደንዎ ኣልባስን ይስርሑ።”
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ መቕደስ ዜገልግሉ ኣልባስ ኣገልግሎት ቅዱሳት ኣልባስ ንኣሮን ካህንን ብኽህነት ዜገልግሉሉ ኣልባስ ደቁን ከኣ።