Exodus 34:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ገጽ ሙሴ ምስ ረኣዩ፡ ቈርበት ገጽ ሙሴ በርሀ። ሙሴ ድማ መሊሱ ነቲ መጋረጃ ኣብ ገጹ ገበረሉ፡ ክሳዕ ክዛረብ ምስኡ ዝኣቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች የሙ​ሴን ፊት እን​ዳ​ን​ጸ​ባ​ረቀ ያዩ ነበር፤ እር​ሱም ከእ​ርሱ ጋር ሊነ​ጋ​ገር እስ​ኪ​ገባ ድረስ እንደ ገና በፊቱ መሸ​ፈኛ ያደ​ርግ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች የሙሴን ፊት ቁርበት እንዳንጸባረቀ ያዩ ነበር፤ እርሱም ከእርሱ ጋር ሊነጋገር እስኪገባ ድረስ እንደ ገና በፊቱ መሸፈኛ ያደርግ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ልጆች የሙሴ ፊት እንዳንጸባረቀ ያዩ ነበር፤ ሙሴም ከእርሱ ጋር ለመነጋገር በፊቱ እስኪገባ ድረስ እንደገና በፊቱ ላይ መሸፈኛ ያደርግ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦድያ ዎደ፥ ኡንቱንቱ አ ሶምኢ ጶልያዋ በኤድኖ። ሄዋ ድራዉ፥ ሙሴ መና ጎዳና ሃሳያናዉ ባና ጋካናዉ፥ ባረ ዴሙዋ ዛረደካ ናጻላን ካሜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Odiyaa wode, unttunttu Aa som"ii p'ooliyaawaa be'eeddino. Hewaa diraw, Muse Med'inaa Godaana haasayanaw baana gakkanaw, bare deemuwaa zaaretsiidekka nas'alaan kammee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey yootiza wode Isra7eele asay iza ayfesoy xolqizayssa be7ides. Hessa gishshas Musey GODAARA haasayana baana gakkanaas ba ayfeso zaareththidikka naxalan kammees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ዮቲዛ ዎዴ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኢዛ ኣይፌሶይ ጾልቂዛይሳ ቤኢዴስ። ሄሳ ጊሻስ ሙሴይ ጎዳራ ሃሳያና ባና ጋካናስ ባ ኣይፌሶ ዛሬዲካ ናጻላን ካሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ኡባን ኤንቲ እያ ሶምኦይ ጶለይሳ በኦሶና። ሄሳ ግሾ፥ ሙሰይ ጎዳራ ኦደታናዉ ባና ጋካናዉ፥ ባ ሶምኡዋ ላፃናን ካሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He ubban enti iya som7oy phooleysa be7oosona. Hessa gisho, Musey Godaara odetanaw baana gakanaw, ba som7uwa laxanan kammees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፊቱ የሚያበራ መሆኑን አዩ፤ ከዚያም ሙሴ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ጋር ለመነጋገር ተመልሶ እስኪሄድ ድረስ መሸፈኛውን መልሶ በፊቱ ላይ ያደርግ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም ፊቱ ሲያበራ ያዩት ነበር፤ ስለዚህም ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር ወደዚያ እስከሚሄድበት ጊዜ ድረስ ፊቱን በሻሽ ይሸፍን ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ድማ ገፅ ሙሴ ኸም ዘንፀባርቕ ረአዩ፤ ሙሴ ኸዓ ምስ እግዚኣብሄር ንምዝራብ ኣብ ቅድሚኡ ኽሳዕ ዝኣቱ ገፁ ይጕልበብ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኣኤል ድማ ቁርበት ገጽ ሙሴ ኸም ዘንጸባርቕ፡ ገጽ ሙሴ ይርእዩ ነበሩ፡ ሙሴ ኸኣ ምስኡ ንምስራብ ክሳዕ ዚኣቱ ነቲ ጉልባብ ናብ ገጹ መለሶ።