Exodus 34:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኡ ድማ ኵሎም ደቂ እስራኤል ቀረቡ፡ ንሱ ድማ ነቲ የሆዋ ኣብ ከረን ሲና ዝበሎ ዅሉ መሃሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም በኋላ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሲና ተራራ የተ​ና​ገ​ረ​ውን ነገር ሁሉ አዘ​ዛ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ሁሉ ቀረቡ፤ እግዚአብሔርም በሲና ተራራ የተናገረውን ነገር ሁሉ አዘዛቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ ጌታ በሲና ተራራ የተናገረውን ነገር ሁሉ አዘዛቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን እስራኤልያ አሳይ ኡባይ አኮ ሺቅና መና ጎዳይ አዉ ሲና ደርያን እሜዳ አዛዙዋ ኡባ እ ኡንቱንቶ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan Israa'eeliyaa Asay ubbay aakko shiik'ina Med'inaa Goday aw Siinaa Deriyaan immeedda azazuwaa ubbaa I unttunttoo immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Isra7eele asay wuri izakko shiiqiin GODAY izas Siina zumaa bolla immida azazota ubbaa izi isttas immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይ ዉሪ ኢዛኮ ሺቂን ጎዳይ ኢዛስ ሲና ዙማ ቦላ ኢሚዳ ኣዛዞታ ኡባ ኢዚ ኢስታስ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳ ኡባይ እያኮ ሺቅን፥ ጎዳይ እያዉ ሲና ዙማ ቦላ እምዳ ኪታ ኡባ እ ኤንታዉ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Isra7eele asa ubbay iyako shiiqin, Goday iyaw Siina zuma bola immida kiita ubbaa I entaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም በኋላ እስራኤላውያን ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሲና ተራራ የሰጠውን ትእዛዞች ሁሉ ሰጣቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሕዝብ በሙሉ ወደ እርሱ መጡ፤ ሙሴም በሲና ተራራ እግዚአብሔር የገለጠለትን ሕግ ሁሉ ሰጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ከዓ ዅሎም ደቂ እስራኤል ቀረቡ። ንሱ ድማ ነቲ እግዚኣብሄር ኣብ እምባ ሲና ዝሃቦ ትእዛዝ ነገሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕርዚ ኸኣ ኩሎም ደቂ እስራኤል ቀረቡ። ንሱ ድማ እቲ እግዚኣብሄር ኣብ ከረን ሲና ዝነገሮ ኹሉ ኣዘዞም።