Exodus 34:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሮንን ኵሎም ደቂ እስራኤልን ንሙሴ ምስ ረኣይዎ፡ ቈርበት ገጹ በርሀ። ክቐርብዎ ድማ ፈሪሖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሮ​ንና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሁሉ እነሆ፥ ፊቱ እን​ዳ​ን​ጸ​ባ​ረቀ ሙሴን በአዩ ጊዜ፥ ወደ እርሱ ለመ​ቅ​ረብ ፈሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሮንና የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ሙሴን ባዩ ጊዜ፥ እነሆ የፊቱ ቁርበት አንጸባረቀ፤ ወደ እርሱም ይቀርቡ ዘንድ ፈሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሮንና የእስራኤል ልጆች ሁሉ ሙሴን ባዩ ጊዜ፥ እነሆ ፊቱ ያንጸባርቅ ነበር፥ ወደ እርሱ ለመቅረብ ፈሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሮነነ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ሙሳ ጼሊደ፥ አ ሶምኢ ጶልያዋ በኤድኖ፤ ኡንቱንቱ አኮ ሺቃናዉ ያዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aaroonenne Israa'eeliyaa Asay ubbay Musa s'eeliide, Aa som"ii p'ooliyaawaa be'eeddino; Unttunttu aakko shiik'anaw yayyeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aarooneynne Isra7eele asay wuri Muse xeellidi iza ayfesoy xolqizayssa be7idi izakko shiiqanaas babbida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሮኔይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ዉሪ ሙሴ ጼሊዲ ኢዛ ኣይፌሶይ ጾልቂዛይሳ ቤኢዲ ኢዛኮ ሺቃናስ ባቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮንነ እስራኤለ አሳ ኡባይ ሙሰ ፄልድ፥ እያ ሶምኦይ ጶለይሳ በእድ፥ እያኮ ሺቃናዉ ያይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aaroninne Isra7eele asa ubbay Muse xeellidi, iya som7oy phooleysa be7idi, iyako shiiqanaw yayyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሮንና እስራኤላውያን ሁሉ ሙሴን ባዩት ጊዜ ፊቱ ያበራ ነበር፤ ወደ እርሱ ለመቅረብም ፈርተው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሮንና ሕዝቡ ሁሉ ሙሴን ባዩ ጊዜ ፊቱ እንደሚያበራ ተመልክተው ወደ እርሱ ለመቅረብ ፈሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣሮንን ኵሎም ደቂ እስራኤልን ንሙሴ ምስ ረአዩ፥ እንሆ ገፁ የንፀባርቕ ነበረ እሞ፥ ናብኡ ንምቕራብ ፈርሑ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሮንን ኩሎም ደቂ እስራኤልን ንሙሴ ምስ ረአዩ፡ እንሆ ቖርበት ገጹ የንጸብርቕ ነበረ እሞ፡ ናብኡ ንምቕራብ ፈርሁ።