Exodus 34:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ እንሆ፡ ቃል ኪዳን እኣቱ ኣለኹ፡ ኣብ ቅድሚ ኵሉ ህዝብኻ ኣብ ብዘላ ምድሪ ይኹን ኣብ ዝዀነ ይኹን ህዝቢ ዘይተገብረ ተኣምራት ክገብር እየ፡ በለ። እቶም ምሳኻ ዘለዉ ኣህዛብ ኵሎም ድማ ዕዮ እግዚኣብሄር ኪገብሩ እዮም፣ ምኽንያቱ ኣነ ክገብረልካ እየ ዘስካሕክሕ ነገር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “እነሆ፥ እኔ በሕዝብህ ፊት ሁሉ ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ በምድር ሁሉ፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እንደ እርሱ ያለ ከቶ ያልተደረገውን ታላቅ ተአምራትን አደርግልሃለሁ፤ እኔም የማደርግልህ ነገር ድንቅ ነውና አንተ በመካከሉ ያለህበት ይህ ሕዝብ ሁሉ የእግዚአብሔርን ሥራ ያያል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም አለው። እነሆ እኔ ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ በምድር ሁሉ፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እንደ እርሱ ያለ ከቶ ያልተደረገውን ተአምራት በሕዝብህ ሁሉ ፊት አደርጋለሁ፤ እኔም በአንተ ዘንድ የምሠራው ነገር የሚያስፈራ ነውና አንተ ያለህበት ይህ ሕዝብ ሁሉ የእግዚአብሔርን ሥራ ያያል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለው፦ “እነሆ እኔ ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ በምድር ሁሉና በአሕዛብ ሁሉ ዘንድ እንደ እርሱ ያለ ከቶ ያልተደረገ ተአምራት ፊት አደርጋለሁ፤ እኔ በአንተ የምሠራው ነገር የሚያስፈራ ነውና በመካከላቸው የምትኖርባቸው ሕዝብ ሁሉ የጌታን ሥራ ያያል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ህንተናና ቃላ ጫቁዋ ገላድ፤ ሀዋፐ ካሰ ሳኣ ኡባን ደእያ ካዉተ ኡባን ሀን ኤረና ማላልስያባ ነ አሳ ኡባ ስንን ኦና፤ ታን መና ጎዳይ፥ ህንተንቶ ኦያ ኪታይ አይ ኬሻ ማላልስያበንቶ ኔን ኡንቱንቱ ግዶን ደእያ አሳይ ኡባይ በአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina Med'inaa Goday hawaadan yaageedda; «Taani hinttenana k'aalaa c'aak'uwaa gelaad; hawaappe kase sa'aa ubbaan de'iyaa kawutetsaa ubbaan hani erenna maalaalissiyaabaa ne asaa ubbaa sintsaan ootsana; taani Med'inaa Goday, hinttenttoo ootsiyaa kiitay ay keeshshaa maalaalissiyaabentto neeni unttunttu giddon de'iyaa Asay ubbay be'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin GODAY, «Tani inttenara caaqo geladis; hayssafe kase biitta bolla diza kawoteth ubbaan hani erontta malalisiza miish ne asa ubbaa sinththan ooththana; tani GODAY inttes ooththiza oosoy ay mala malalisizaazakko neni istta giddon diza asay beyana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ጎዳይ፥ «ታኒ ኢንቴናራ ጫቆ ጌላዲስ፤ ሃይሳፌ ካሴ ቢታ ቦላ ዲዛ ካዎቴ ኡባን ሃኒ ኤሮንታ ማላሊሲዛ ሚሽ ኔ ኣሳ ኡባ ሲንን ኦና፤ ታኒ ጎዳይ ኢንቴስ ኦዛ ኦሶይ ኣይ ማላ ማላሊሲዛዛኮ ኔኒ ኢስታ ጊዶን ዲዛ ኣሳይ ቤያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ታኒ እስራኤለ አሳራ ጫቃና። ሀይሳፈ ካሰ ቢታ ቦላ አዉንካ ሀን ኤሮና ማላልስያባ ነ አሳ ስንን ኦና። ታኒ ጎዳይ፥ አይ መላ ማላልስያባ ኦያኮ፥ ኔኒ ኤንታ ግዶን ደእያ አሳይ በአና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko, “Taani Isra7eele asaara caaqana. Haysafe kase biitta bolla awunka hani eronna malaalsiyaba ne asaa sinthan oothana. Taani Goday, ay mela malaalsiyaba oothiyako, neeni enta giddon de7iya asay be7ana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲህ አለ፤ “ከአንተ ጋር ኪዳን እገባለሁ፤ ከዚህ ቀደም በዓለም ሁሉ ለየትኛውም ሕዝብ ከቶ ያልተደረገ፣ በሕዝብህ ሁሉ ፊት ድንቅ አደርጋለሁ፤ በመካከላቸው አብረሃቸው የምትኖር ሕዝብ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአንተ የማደርግልህ ሥራ የቱን ያህል አስፈሪ እንደ ሆነ ያያሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እነሆ ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ቃል ኪዳን እገባለሁ፤ ከዚህ በፊት በምድር ላይ በማንኛውም ሕዝብ ዘንድ ሆኖ የማያውቅ ድንቅ ነገር በሕዝብህ ፊት አደርጋለሁ፤ አስፈሪ የሆነ ድንቅ ነገር ስለማደርግ እኔ እግዚአብሔር የማደርጋቸውን ድንቅ ነገሮች በመካከላቸው የምትኖርባቸው ሕዝቦች ሁሉ ያያሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “እንሆ፥ ኣነ ኺዳን እኣቱ ኣለኹ፤ ንእኡ ዝመስል ኣብ ኵላ ምድሪ ወይ ኣብ ኵሎም ህዝብታት ተገይሩ ዘይፈልጥ ተኣምራት፥ ኣብ ቅድሚ ዅሉ ህዝብኻ ኽገብር እየ። እቲ ኣነ ምሳኻ ዝገብሮ ነገር ድማ ዘፍርሕ እዩ እሞ፥ ኵሉ እቲ ንስኻ ኣብ ማእኸሉ ዘለኻ ህዝቢ፥ ግብረይ ግብሪ እግዚኣብሄር ክርኢ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በለ ድማ፡ እንሆ ኣነ ኺድን ክገብር እየ። ንእኡ ዚመስል ኣብ ኩላ ምድሪ ወይ ኣብ ኹሎም ህዝብታት ዘይተገብረ ተኣምራት ኣብ ቅድሚ ኹሉ ህዝብኻ ኽገብር እየ። እቲ ኣነ ምሳኻ ዝገብሮ ነገር ድማ ዜፍርህ እዩ ኣሽሪም ንኽብሪ፡ ኣንስተይቲ ጣዖት ፈንቀ ዝሰግዶ ኣዕኑድን ኣግራብን እዩ። እሞ፡ ኩሉ እቲ ንስኻ ኣብ ማእከሉ ዘሎኻ ህዝቢ ግብሪ እግዚኣብሄር ኪርኢ እዩ። |