Exodus 33:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ናብ ድንኳን ምስ ወጸ ድማ፡ ኵሉ እቲ ህዝቢ ተንሲኡ፡ ነፍሲ ወከፍ ኣብ ኣፍ ድንኳኑ ደው ኢሉ፡ ንሙሴ ናብ ማሕደር ክሳዕ ዚኣቱ ይከታተሎ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ከሰ​ፈር ውጭ ወደ​አ​ለው ድን​ኳን በሄደ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም በድ​ን​ኳኑ ደጃፍ እየ​ጠ​በቀ ይቆም ነበር፤ ሙሴም ወደ ድን​ኳኑ እስ​ኪ​ገባ ድረስ ይመ​ለ​ከ​ቱት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ወደ ድንኳኑ በሄደ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይነሡ ነበር፥ እያንዳንዱም በድንኳኑ ደጃፍ ይቆም ነበር፥ ሙሴም ወደ ድንኳኑ እስኪገባ ድረስ ይመለከቱት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴ ወደ ድንኳኑ በሚሄድበት ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይነሡ ነበር፥ እያንዳንዱም በድንኳኑ ደጃፍ ይቆምና ሙሴ ወደ ድንኳኑ እስኪገባ ድረስ ይመለከቱት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ሄ ዱንካንያ ቤዳ ዎደ፥ አዉደነ አሳይ ኡባይ ደንዲደ፥ ባረ ዱንካንያ ፐንግያን ፐንግያን ኤቄ፤ ሙሴ ሄ ዱንካንያ ገላና ጋካናዉ አ ጼሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse he dunkkaaniyaa beedda wode, awudenne Asay ubbay denddiide, bare dunkkaaniyaa penggiyaan penggiyaan ek'k'ee; Muse he dunkkaaniyaa gelana gakkanaw Aa s'eellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey he dunkaanezakko bida wode aydekka asay wuri ba dunkaaneza pengen pengen eqqidi Musey dunkaanezan gelana gakkanaas iza xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ሄ ዱንካኔዛኮ ቢዳ ዎዴ ኣይዴካ ኣሳይ ዉሪ ባ ዱንካኔዛ ፔንጌን ፔንጌን ኤቂዲ ሙሴይ ዱንካኔዛን ጌላና ጋካናስ ኢዛ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ዱንካንያኮ ብያ ዎደ አሳ ኡባይ ባ ዱንካንያ ፐንገን ፐንገን ኤቅድ፥ ሙሰይ ይያ ገላና ጋካናዉ እያ በኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey dunkaaniyako biya wode asa ubbay ba dunkaaniya pengen pengen eqidi, Musey yaa gelana gakanaw iya be7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ ወደ ድንኳኑ በወጣ ጊዜ ሕዝቡ በመነሣት ወደ ድንኳኑ እስኪገባ ድረስ በየድንኳኖቻቸው ደጃፍ ላይ ቆመው ይጠባበቁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ ወደዚያ በሄደ ቊጥር ሕዝቡ በየድንኳናቸው ደጃፍ ቆመው ሙሴ ወደ ድንኳን እስኪገባ ድረስ ይመለከቱታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ናብቲ ድንኳን ኣቢሉ ክኸይድ እንተሎ፥ ኵሉ እቲ ህዝቢ ተሲኡ፥ ነፍሲ ወከፍ ኣብ ኣፍ ድንኳኑ ደው ይብል ነበረ፤ ሙሴ ናብቲ ድንኳን ክሳዕ ዝኣቱ ድማ ይጥምቶ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ድማ፡ ንሙሴ ናብ ድንኳን ምስ ዝወጽእ፡ ኩሉ እቲ ህዝቢ ተንሲኡ፡ ነፍስ ወከፍ ኣብ ኣፍ ድንኳኑ ደው በለ፡ ሙሴ ናብ ድንኳን ክሳዕ ዚአቱ፡ ደድሪኡ ይጥምቶ ነበረ።