Exodus 33:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ፡ ኪድ ካብኣ ደይብ፡ ንስኻን ካብ ምድሪ ግብጺ ዘደየብካዮም ህዝብን፡ ናብታ ንኣብርሃምን ይስሃቅን ያእቆብን፡ ንዓኻ ከምዚ ብምባል ብማሕላ ዝተመባጽዕኩላ ምድሪ ደየብ ዘርኢ ክህቦ እየ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፥ “ሂድ፤ አንተ ከግብፅ ከአወጣኸው ሕዝብህ ጋር ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ለዘራችሁ እሰጣታለሁ ብዬ ወደ ማልሁባት ምድር ውጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። ሂድ፥ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም። ለዘርህ እሰጣታለሁ ብዬ ወደ ማልሁባት ምድር፥ ወተትና ማርም ወደምታፈስሰው ምድር አንተ ከግብፅ ምድር ካወጣኸው ሕዝብ ጋር ከዚህም ውጣ። አንገተ ደንዳና ሕዝብ ስለ ሆንህ በመንገድ ላይ እንዳላጠፋህ እኔ በአንተ መካከል አልወጣምና በፊትህ መልአክ እሰድዳለሁ፤ ከነዓናዊውን አሞራዊውንም ኬጢያዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም አወጣልሃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “ሂድ፥ አንተ ከግብጽ ምድር ካወጣኸው ሕዝብ ጋር ከዚህ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ‘ለዘርህ እሰጣታለሁ’ ብዬ ወደ ማልሁባት ምድር ውጣ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ ሙሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔንነ ኔን ግብጼፐ ከሴዳ አሳይ ሀ ሳኣፐ ደንድተ፤ ‘ታን ህንተንቱ ያራቶ እማና’ ያጋደ ዎዳ ጋድያ ቢተ። ሄ ጋዲ ታን አብራሃመዉ፥ ይሳቃዉነ ያቆባዉ እማና ያጋደ ጫቃ ዎዳ ጋድያ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Musa hawaadan yaageedda; «Neeninne neeni Gibs'eppe kesseedda Asay ha sa'aappe denddite; ‹Taani hinttenttu yaratoo immana› yaagaadde wotseedda gadiyaa biite. He gadii taani Abrahaamew, Yisaak'awunne Yaak'oobaw immana yaagaadde c'aak'k'a wotseedda gadiyaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAY Muses, «Neninne ne Gibxeppe kessida asay hayssafe dendidi, ‹Tani intte zereththatas immana› ga woththida biittaa biite. He biittay tani Abrahaames, Yisaaqassinne Yaaqoobes immana gaada kase caaqqa woththidayssa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኔኒኔ ኔ ጊብጼፔ ኬሲዳ ኣሳይ ሃይሳፌ ዴንዲዲ፥ ‹ታኒ ኢንቴ ዜሬታስ ኢማና› ጋ ዎዳ ቢታ ቢቴ። ሄ ቢታይ ታኒ ኣብራሃሜስ፥ ዪሳቃሲኔ ያቆቤስ ኢማና ጋዳ ካሴ ጫቃ ዎዳይሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ኔንነ ነ ግብፀፈ ከስዳ አሳይ ሀ በሳፈ ደንድድ፥ ታኒ አብራሃመስ፥ ይሳቃስ፥ ያይቆባስነ ኤንታ ሼሻታስ እማና ያጋዳ ጫቅዳ ቢታ ቢተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Goday Museko, “Neeninne ne Gibxefe kessida asay ha bessaafe dendidi, taani Abrahaames, Yisaaqas, Yayqoobasinne enta sheeshatas immana yaagada caaqida biitta biite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “አንተና ከግብፅ ያወጣኸው ሕዝብህ ይህን ስፍራ ለቅቃችሁ ‘ለዘርህ እሰጣለሁ’ በማለት ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ በመሐላ ተስፋ ወደ ገባሁላችሁ ምድር ሂዱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “አንተና ከግብጽ ምድር መርተህ ያወጣኻቸው ሕዝብ ሁሉ ከዚህ ሰፈር ተነሥታችሁ፥ ለአብርሃም ለይስሐቅና ለያዕቆብ ለተወላጆቻቸው ጭምር ልሰጣቸው ቃል ወደገባሁላቸው ምድር ሂዱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ንስኻን እዝ ኻብ ምድሪ ግብፂ ዘውፃእኻዮ ህዝብን ካብዙይ ኪዱ፤ ናብታ ‘ንዘርእኹም ክህቦም እየ’ ኢለ፥ ንኣብርሃምን ንይስሓቅን ንያእቆብን ዝመሓልኩሎም ምድሪ ደይቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ፡ ንስኻን እዚ ኻብ ምድሪ ግብጺ ዘደየብካዮ ህዝብን ካብዚ ኺዱ እሞ፡ ናብታ ንዘርእኻ ኽህቦ እየ ኢለ፡ ንኣብርሃምን ንይስሃቅን ንያእቆብን ዝመሓልኩሎም ምድሪ ደይብ። |