Exodus 32:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ ከምዚ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰይፉ ኣብ ጎድኑ ኣንቢርካ፡ ካብ ኣፍ ደገ ናብ ኣፍ ደገ ብብዘሎ ሰፈር ይኣትዉን ይወጹን፡ ነፍሲ ወከፍ ድማ ንሓዉን ነፍሲ ወከፍ ናቱን ቅተልዎ። ብጻይ፡ ነፍሲ ወከፍ ድማ ብጻዩ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እያንዳንዱ ሰይፉን በወገቡ ላይ ይታጠቅ፤ ሂዱና በሰፈሩ ውስጥ ከበር እስከ በር ተመላለሱ፤ እያንዳንዱም ወንድሙን፥ እያንዳንዱም ጎረቤቱን፥ እያንዳንዱም የቅርቡን ይግደል” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእናንተ ሰው ሁሉ ሰይፉን በወገቡ ላይ ይታጠቅ፥ በሰፈሩም ውስጥ በዚህና በዚያ ከበር እስከ በር ተመላለሱ፥ የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም ይግደል አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አላቸው፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘እያንዳንዱ ሰው ሰይፉን በወገቡ ላይ ይታጠቅ፥ በሰፈሩ ውስጥ ከበር እስከ በር ወዲህ ወዲያ ተመላለሱ፥ ሰው ሁሉ ወንድሙን፥ ሰው ሁሉ ወዳጁን፥ ሰው ሁሉ ጎረቤቱን ይግደል’” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን እ ኡንቱንታ፥ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘አሳይ ኡባይ ማሻ ባረ ጼሳን ጼሳን ዳንጮ፤ ዱንካኔዳ ሳኣን ጋጻፐ ጋጻ ጋካናዉ፥ ጉየዉነ ስንዉነ ስመረቶ፤ እቱ እቱ ባረ እሻ፥ ባረ ላግያነ ባረ ሾሩዋ ዎ ያጌ’ ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan I unttuntta, «Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Asay ubbay mashshaa bare s'eessan s'eessan danc'c'oo; dunkkaaneedda sa'aan gas'aappe gas'aa gakkanaw, guyyewunne sintsawunne simeretto; ittuu ittuu bare ishaa, bare laggiyaanne bare shooruwaa wod'o yaagee› » yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye izi isttas, «GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Asay wuri ba giththa mashsha ba xeessan xeessan gixxidi asay dunkaanidason gaxappe gaxa gakkanaas, asaa giddon yaanne haa simerettidi ba isha, ba laggenne ba shooro wodho› » gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ኢስታስ፥ «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኣሳይ ዉሪ ባ ጊ ማሻ ባ ጼሳን ጼሳን ጊጺዲ ኣሳይ ዱንካኒዳሶን ጋጻፔ ጋጻ ጋካናስ፥ ኣሳ ጊዶን ያኔ ሃ ሲሜሬቲዲ ባ ኢሻ፥ ባ ላጌኔ ባ ሾሮ ዎ› » ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ፥ ኤንታኮ፥ “ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ህንተ እሶይ እሶይ ህንተ ማሻ ሾድድ፥ ጉታስ ሀ ፐንገፈ ህን ፐንገ ጋካናዉ ብድ፥ ህንተ እሻታ፥ ህንተ ላገታነ ህንተ ሾሮታ ዎተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I, entako, “Goday, Isra7eele Xoossay, hinte issoy issoy hinte mashshaa shoddidi, gutaas ha pengefe hini penge gakanaw bidi, hinte ishata, hinte laggetanne hinte shoorota wodhite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም፣ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ ‘እያንዳንዱ ሰው በወገቡ ላይ ሰይፍ ይታጠቅ፤ በሰፈር ውስጥ ከዳር እዳር እየተመላለሰ እያንዳንዱ ወንድሙን፣ ጓደኛውንና ጎረቤቱን ይግደል’ ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲህም አላቸው፦ “እያንዳንዳችሁ ሰይፋችሁን መዛችሁ ከዚህ በር እስከ ወዲያኛው በር ድረስ በሰፈሩ ውስጥ በመመላለስ ያለ ምንም ምሕረት ወንድሞቻችሁን፥ ወዳጆቻችሁንና ጐረቤቶቻችሁን እንድትገድሉ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አዞአችኋል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ድማ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ነፍሲ ወከፍ ሰይፉ ኣብ ሕቘኡ ይዕጠቕ። ካብ በሪ ናብ በሪ ኸዓ ኣብዝ ሰፈር ተመላለሱ፤ ነፍሲ ወከፍ ንሓዉ፥ ንፈታዊኡ፥ ንጐረቤቱ ይቕተል’ ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፡ ነፍሲ ወከፍ ሴፋ ኣብ ሕቑኡ ይዕጠቕ። ካብ ደገ ናብ ደገ ኸኣ ኣብዚ ሰፈር ተመላለሱ፡ ነፍሲ ወከፍ ንሓው፡ ነፍሲ ወከፍ ንፈታዊኡ፡ ነፍሲ ውከፍ ንጎረቤቱ ይቐተል፡ በሎም። |