Exodus 31:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ምቝራጽ ኣእማን፡ ንምቕማጥ፡ ኣብ ምቕራጽ ዕንጨይቲ፡ ኣብ ኵሉ ዓይነት ስነ-ጥበባዊ ስርሓት ኪሰርሕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሥራውም ሁሉ የሚደረገውን የድንጋይ ማለዘብን፥ ከዕንጨትም የሚጠረበውን ይሠራ ዘንድ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለፈርጥ የሚሆነውን የዕንቍ ድንጋይ ይቀርጽ ዘንድ፥ እንጨቱንም ይጠርብ ዘንድ፥ ሥራውንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለፈርጥ የሚሆነውን ድንጋይ እንዲቀርጽ፥ እንጨት እንዲጠርብ፥ ሁሉንም ሥራ እንዲሠራ ሞላሁበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳንካ፥ ሹቻ ማሲደ ጊግሳናዳንነ፥ ም ማሳናዉ ሀራ ኦሱዋ ኡባ እ ኦናሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadankka, shuchchaa massiide giigissanaaddaaninne, mitsaa massanaw hara oosuwaa ubbaa I ootsanaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaththoka al7o shuch massi massidi giigsanaas, mith massanaassinne heytantta ubbaa ooththanaassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳካ ኣልኦ ሹች ማሲ ማሲዲ ጊጊሳናስ፥ ሚ ማሳናሲኔ ሄይታንታ ኡባ ኦናሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳካ፥ አልኦ ሹቹ ማስድ ጊግሰይሳ፥ ም ማሰይሳነ ሀራ ኦሶ ኡባ ኦና መላ ጭንጫተ እማስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessadaka, al7o shuchu massidi giigiseysa, mithi masseysanne hara ooso ubbaa oothana mela cincatethi immas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድንጋዮችን እንዲቈፍርና እንዲጠርብ ከዕንጨትም ጥርብ እንዲያወጣ፣ ሁሉንም ዐይነት የእጅ ጥበብ ሥራዎችን እንዲያከናውን ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም ለፈርጥ የሚሆነውን ድንጋይ ለመቅረጽ፥ እንጨትንም ለመጥረብ፥ ሌላውንም ሥራ ሁሉ በጥበብ ለማከናወን እንዲችል አድርጌዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክቡር እምኒ ቐሪፁ ዝስኵዕን፥ ዕንፀይቲ ዝፀርብን፥ ኵሉ ዓይነት ስራሕ ጥበብ ዝገብርን ክኸውን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጥበቡን ንምስትውዓልን ንፍልጠትን ንኹሉ ዓይነት ዕዮ፡ ኣብ ወርቅን ብሩርን ኣስራዝን ንምዕያይ ጥበብ ኪሓስብ፡ ንምዝናቕ ዝኸውን ኣእማን ኪቐርብ፡ዕጨይትውን ንምጽራብ፡ ኩሉ ዕዮ ንምጋባር መንፈስ ኣምላኽ መሊኤዮ ኣሎኹ። |