Exodus 31:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ደቂ እስራኤል ንሰንበት ብወለዶኦም ንኸብዕሉ፡ ከም ዘለኣለማዊ ኪዳን ኪሕልዉ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ለልጅ ልጃ​ቸው ለዘ​ለ​ዓ​ለም ቃል ኪዳን ዕረ​ፍት ያደ​ርጉ ዘንድ ሰን​በ​ትን ይጠ​ብቁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች ለልጅ ልጃቸው ለዘላለም ቃል ኪዳን በሰንበት ያርፉ ዘንድ ሰንበትን ይጠብቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ልጆች ሰንበትን ይጠብቁ፤ ሰንበትን መጠበቅ ለትውልዳቸው የዘለዓለም ቃል ኪዳን ያድርጉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱ ሀ ሳምባታ ጋላሳ የለታፐ የለታዉ መና ቃላ ጫቁዋ ኦደ ቦንችኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuu ha Sambbataa gallassaa yeletaappe yeletaw med'ina k'aalaa c'aak'uwaa ootsiide bonchchino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay he Sambata gallassaa naa naas mernaas malata histtidi naago.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄ ሳምባታ ጋላሳ ና ናስ ሜርናስ ማላታ ሂስቲዲ ናጎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ የለተ ኡባይ ሀ ሳምባታ ጋላሳ መርና ጫቆ ማላ ኦድ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele yeletetha ubbay ha Sambaata gallasaa merina caaqo malla oothidi boncho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን በሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ሰንበትን በመጠበቅ የዘላለም ኪዳን አድርገው ማክበር አለባቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብ ለሚመጣው ትውልድ ሁሉ ይህ ቀን ጸንቶ የሚኖር የቃል ኪዳን ምልክት አድርገው ይጠብቁት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ንውሉድ ወለዶኦም፥ ንዘለኣለም ዝፀንሕ ኪዳን ገይሮም እናብዓሉ ንሰንበት ይሓልዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ንውሉድ ወለድኦም ንናይ ዘለኣለም ኪዳን ንሰንበት ኬብዕልዋ ደቂ እስራኤል ንሰንበት ይሓልውዋ።