Exodus 31:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናይ ሽዱሽተ መዓልቲ ስራሕ ክስራሕ ይኽእል፤ ኣብታ ሳብዐይቲ ግና ንእግዚኣብሄር ቅድስቲ ሩሳባት እያ፤ ብመዓልቲ ሰንበት ዝዀነ ይኹን ዕዮ ዚገብር ዘበለ ብርግጽ ኪቕተል ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስድ​ስት ቀን ሥራ​ህን ሥራ፤ ሰባ​ተ​ኛዋ ቀን ግን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ቀ​ደ​ስች የዕ​ረ​ፍት ሰን​በት ናት፤ በሰ​ን​በት ቀን የሚ​ሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገ​ደል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፥ ሰባተኛው ቀን ግን ለጌታ የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡሱፑን ጋላሳቱዋን ኔን ኦሱዋ ኦ፤ ሽን ላፑን ጋላሳይ መና ጎዳዉ ዱማቴዳ ሸምፖ ሳምባታ፤ ሳምባታ ጋላሳን አይ ኦሶነ ኦያ ኦንነ ሀይቆ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Usuppun gallassatuwaan neeni oosuwaa ootsa; shin laappuntsa gallassay Med'inaa Godaw dummatteedda shemppo Sambbataa; Sambbataa gallassan ay oosonne ootsiyaa ooninne hayk'k'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Usuppun gallassatan intte ooso ooththite; gido attiin laappunththa gallassay taas GODAAS dummatida shempo Sambata; he gallassaan ooththizaadey oonikka mulera hayqqanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡሱፑን ጋላሳታን ኢንቴ ኦሶ ኦቴ፤ ጊዶ ኣቲን ላፑን ጋላሳይ ታስ ጎዳስ ዱማቲዳ ሼምፖ ሳምባታ፤ ሄ ጋላሳን ኦዛዴይ ኦኒካ ሙሌራ ሃይቃናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ኦሶ ኦናዉ በሲያ ኡሱፑን ጋላሳት ደኦሶና። ሽን ላፑን ጋላሳይ ጎዳስ ዱማትዳ፥ ሸምፖ ጋላስ። ሳምባታ ጋላሳን ኦሶ ኦያ ኦንካ ሀይቆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte ooso oothanaw bessiya usupun gallasati de7oosona. Shin laapuntha gallasay Godaas dummatida, shempo gallas. Sambaata gallasan ooso oothiya oonika hayqo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን ማንም ቢሠራ በሞት መቀጣት አለበት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሥራችሁን ሁሉ የምታከናውኑባቸው ስድስት የሥራ ቀኖች አሉላችሁ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእኔ ተለይቶ የተቀደሰ የዕረፍት ቀን ነው፤ በዚህ ቀን ሥራ የሚሠራበት ሁሉ በሞት ይቀጣ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዱሽተ መዓልቲ ስራሕኻ ስራሕ፤ ሻውዐይቲ መዓልቲ ግና ንእግዚኣብሄር ዝተቐደሰት ሰንበት ዕረፍቲ እያ። ኵሉ ብመዓልቲ ሰንበት ስራሕ ዝሰርሕ ይቀተል።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዱሽተ መዓልቲ ዕዮ ይተዐየ፡ ሳብዐየቲ መዓልቲ ንእግዚኣብሄር እተቐደሰት ሰነበት ዕረፍቲ እያ። ብመዓልቲ ስነበት ዕዮ ዝዐየየ ኹሉ ሞት ይሙት።