Exodus 31:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ እስራኤልውን ተዛረቦም፡ እዚ ኸኣ ኣብ መንጎይን ኣብ መንጎኹምን ንወለዶታትኩም ትእምርቲ ስለ ዝዀነ፡ ብሓቂ ሰናባተይ ሓልዉ። ኣነ ዝቕድሰኩም እግዚኣብሄር ምዃነይ ምእንቲ ክትፈልጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ እኔ የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ ዘንድ ለልጅ ልጃችሁ ምልክት ነውና ሰንበቴን ፈጽሞ ጠብቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ ዘንድ ለልጅ ልጃችሁ ምልክት ነውና ሰንበቶቼን ፈጽሞ ጠብቁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “አንተ ግን ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ሰንበቶቼን ፈጽሞ ጠብቁ፥ ይህ የምቀድሳችሁ ጌታ እኔ እንደሆንሁ እንድታውቁ በእኔና በእናንተ መካከል ለትውልዶቻችሁ ምልክት ነውና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “እስራኤልያ አሳ ኔን፥ ‘ታ ሳምባታ ቦንችተ። ሄዌ ታን መና ጎዳይ ህንተንታ ታዉ ጌሻ ኦደ ዶሬዳዋ በስያዋ ግዲደ፥ ያና የለታ ኡባዉ ታፐነ ህንተፐ ግዱዋን ማላታ ግዳናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Israa'eeliyaa asaa neeni, ‹Ta Sambbataa bonchchite. Hewe taani Med'inaa Goday hinttentta taw geeshsha ootsaadde dooreeddawaa bessiyaawaa gidiide, yaana yeletaa ubbaw taappenne hintteppe gidduwaan malaataa gidanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni Isra7eele asaas, ‹Ta Sambataa lo7eththi naagite. Hessi tani GODAY inttena taas dumma histtada dooridayssa bessizaaz gididi yaana yeleta ubbaas taappenne inttefe giddon malata gidana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ታ ሳምባታ ሎኤ ናጊቴ። ሄሲ ታኒ ጎዳይ ኢንቴና ታስ ዱማ ሂስታዳ ዶሪዳይሳ ቤሲዛዝ ጊዲዲ ያና ዬሌታ ኡባስ ታፔኔ ኢንቴፌ ጊዶን ማላታ ጊዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እስራኤለ አሳ፥ ‘ታ ሳምባታ ናግተ። ሄስ ታኒ፥ ጎዳይ፥ ህንተና ታዉ ጌሻ ደረ ኦዳ ዶርዳይሳ በሲያ ማላ ግድድ፥ ያና የለተ ኡባስ ታፐነ ህንተፈ ግዶን ደኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Isra7eele asaa, ‘Ta Sambaata naagite. Hessi taani, Goday, hintena taw geeshsha dere oothada dooridaysa bessiya malla gididi, yaana yeletetha ubbaas taapenne hintefe giddon de7o. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ ‘ሰንበቴን ማክበር አለባችሁ፤ ይህም በእኔና በእናንተ መካከል በሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ምልክት ይሆናል፤ ይኸውም የምቀድሳችሁ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ሆንሁ እንድታውቁ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ እኔ እግዚአብሔር እናንተን ለእኔ የተለየ ሕዝብ አድርጌ የመረጥኳችሁ መሆኔን የሚያሳይ ሆኖ በሚመጡት ዘመናት ሁሉ በእኔና በእናንተ መካከል ጸንቶ የሚኖር ምልክት ስለ ሆነ የዕረፍት ቀን አድርጌ የመረጥኩትን ሰንበትን ጠብቁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ንገሮም፦ ሰንበታተይ ኣኽብሩ። ቀዳሲኹም ኣነ እግዚኣብሄር ከም ዝኾንኩ ምእንቲ ኽትፈልጡ፥ እዚኣ ኣብ መንጎይን ኣብ መንጎኻትኩምን ንውሉድ ወለዶኹም መለለዪ ትኹንኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻ ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ቀዳሲኹም ኣነ እግዚኣብሄር ክምዝኾንኩ ኽትፈልጡስ፡ ኣብ መንጎይን ኣብ መንግኹምን ንውሉድ ወለዶኹም መፈለጥታ ኣየ እሞ፡ ስነብተይ ኣጸቢቕኩም ሓልው። |