Exodus 30:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ጥዑም ቀመማት፡ ስታክትን ኦኒካን ጋልባኑምን ውሰድ። እዚ ቀመማት እዚ ምስ ጽሩይ ዕጣን፥ ካብ ነፍሲ ወከፎም ሓደ ክብደት ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ጣፋጭ ሽቱ ውሰድ፤ የሚንጠባጠብ ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ፥ የሚሸትትም ሙጫ፥ ጥሩም ዕጣን ውሰድ፤ የሁሉም መጠን ትክክል ይሁን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ጣፋጭ ሽቱ ውሰድ፤ የሚንጠባጠብ ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ፥ የሚሸትትም ሙጫ፥ ጥሩም እጣን ውሰድ፤ የሁሉም መጠን ትክክል ይሁን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “መልካም መዓዛ ያለው ቅመም፥ የሚንጠባጠብ ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ፥ የሚሸት ሙጫና ንጹሕ እጣን ለራስህ ውሰድ፥ ሁሉም እኩል መጠን ይኑራቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ መና ጎዳይ ሙሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሳዊያ ቅማመቱዋ: ም ጮሻ፥ ያ ጎለን ደእያ ሽቱዋ፥ ሳዊያ ሽድያነ ሳዊያ ጌሻ እጻና አካ፤ ኡንቱንቱ ኡባ ዴጹካ እት ልከ ግዶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye Med'inaa Goday Musa hawaadan yaageedda; «Sawiyaa k'imaametuwaa: mitsaa c'ooshshaa, d'aad'd'iyaa gollen de'iyaa shittuwaa, sawiyaa shidiyaanne sawiyaa geeshsha is'aanaa akka; unttunttu ubbaa dees'uukka itti likke gido. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAY Muses, «Sawiza qimameta, miththa uzas, helelon diza shitto, sawiza shidanne harara walakettontta exaane ekka; istta ubbaa meezaaneykka issi gina gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ሙሴስ፥ «ሳዊዛ ቂማሜታ፥ ሚ ኡዛስ፥ ሄሌሎን ዲዛ ሺቶ፥ ሳዊዛ ሺዳኔ ሃራራ ዋላኬቶንታ ኤጻኔ ኤካ፤ ኢስታ ኡባ ሜዛኔይካ ኢሲ ጊና ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ጌሻ ሳዎታ፥ ፆክያ ም ማደ፥ ኬን ደእያ ሽቶ፥ ሳውያ ማደነ ሳውያ እፃነ ኤካ፤ ኤንታ ኡባ ምዛነይ እስ ግና ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko haysada yaagis; “Geeshsha sawota, xokiya mitha made, dhaadhe keethan de7iya shitto, sawiya madenne sawiya ixaane eka; enta ubbaa mizaaney issi gina gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ተመጣጣኝ በማድረግ የጣፋጭ ሽቱ ቅመሞች፣ የሚንጠባጠብ ሙጫ፣ በዛጐል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ፣ የሚሸት ሙጫ እና ንጹሕ ዕጣን ወስደህ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “የእያንዳንዳቸው ሚዛን እኩል የሆነ ጣፋጭ ቅመሞችን ይኸውም የሚንጠባጠብ ፈሳሽነት ያለው ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ፥ የሚሸት ሙጫና ጣፋጭ ሽታ ያለው ዕጣን ወስደህ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ጥዑም ጨና ዘለዎም ቀመማት፦ ከርበን ሰሊሆትን ከልበኔን፥ ፅሩይ ዕጣንን በብዓይነቱ ማዕረ ማዕረ ኸም ዝኸውን ጌርካ ውሰድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ጥዑም ጨናታት፡ ከርበን ሸኸለትን ከለበናን፡ ጥዑም ጨናታት ምስ ጽሩይ ዕጣንን በብዓይነቱ ማዕረ ማዕረ ኸም ዚኸውን ጌርካ ውሰድ። |